በተለያዩ ምክንያቶች ሲጓተት ቆይቶ ሁለት ሳምንታት እና አንድ ተስተካካይ ጨዋታ የቀረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያለፉት ሳምንታት…
01 ውድድሮች
ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስተካካዩን መርሐ ግብር ሳያደርግ የነገውን ጨዋታ እንደማይጫወት አስታወቀ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ዛሬ 10:00 ላይ በቅሎ ቤት በሚገኘው የክለቡ ፅህፈት ቤት…
ኢትዮጵያ ቡና የጅማ አባ ጅፋርን በሜዳው ያለመሸነፍ ግስጋሴ ገትቷል
በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና የጅማ አባ ጅፋር በሜዳ ያለመሸነፍ ግስጋሴን 2-1 በማሸነፍ ገትቷል፡፡…
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ከወላይታ ድቻ ጋር ነጥብ ተጋርቷል
የ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ባህር ዳር ላይ ባህር ዳር ከተማ በሜዳው…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ሰኔ 15 ቀን 2011 FT ሀዋሳ ከተማ 5-1 መከላከያ [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”] 7′ መስፍን…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ28ኛ ሳምንት የቅዳሜ ጨዋታዎች
ዛሬ በሚደረጉ የሊጉ አራት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር ከ ኢትዮጵያ ቡና ጅማ…
Continue Reading“ሁለት ወይም አንድ ጨዋታ እየቀረን የማረጋጋጥ እቅዳችንን አሳክተናል” ትዕግስቱ አበራ
ሀዲያ ሆሳዕና በውድድር ዓመቱ አንድ ጨዋታ ብቻ ተሸንፎ ሁለት ጨዋታ እየቀረው ወደ ፕሪምየር ሊጉ መመለሱን አረጋግጧል።…
“ኅብረታችን በጣም የተለየ ነው “ብስራት ገበየሁ
ለመጀመርያ ጊዜ ከተመሰረተበት 1982 በኋላ በተለያዩ ጊዜያት ሲፈርስ እና በድጋሚ ሲቋቋም ቆይቶ በ2002 በአዲስ መልክ በድጋሚ…
“ተጫዋቾች አንድ ዓይነት አላማ መያዛቸው ቡድኑ ስኬታማ እንዲሆን ረድቶታል” ጌቱ ኃይለማርያም – ሰበታ ከተማ
የከፍተኛ ሊጉ በተመሳሳይ ቀን ሦስቱንም ክለቦች ወደ ፕሪምየር ሊግ ሲሸኝ ሰበታ ከተማም ከ8 ዓመታት በኋላ ወደ…
“ከጅምሩ የሚሰራ ስራ ነው መጨረሻውን የሚያሳምረው” የሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ሀዲያ ሆሳዕና ባሳለፍነው እሁድ ካምባታ ሺንሺቾን 3-0 በማሸነፍ በ2008 ወደወረደበት ፕሪምየር…