የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአንደኛው ዙር የውድድር አፈፃፀም ሪፖርት እና ግምገማ የክለቦቹ አመራሮች እና የፌዴሬሽኑ ተወካዮች…
01 ውድድሮች
በከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ነቀምት ደረጃውን ሲያሻሽል ቡታጅራም አሸንፏል
በምድብ ሐ ያለፉትን ሁለት ሳምንታት ሲካሄዱ የቆዩት ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ ሲገባደዱ ነቀምት ከተማ እና ቡታጅራ ከተማ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የተስተካከለ መርሐ ግብር
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ በሳምንቱ መጨረሻ እንደሚጀምር አስቀድሞ የወጣው መርሐ ግብር ቢያሳይም መጋቢት…
አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ከፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች እና የቀድሞ የብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ጋር ውይይት አደረጉ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ብሔራዊ ቡድን በምን መልኩ መጠናከር እንዳለበት እና ላሉበት ፈርጀ ብዙ ችግሮች የመፍትሄ ሃሳቦች ይነሱበታል…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሀላባ ከተማ ካሊድን መሐመድን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል፡፡ ሀላባ ከተማ ለረጅም ዓመታት በአሰልጣኝ ሚሊዮን…
ከፍተኛ ሊግ | የጅማ አባቡና ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ተመድቦ እየተወዳደረ የሚገኘው የጅማ አባቡና ተጫዋቾች ያለፉትን አራት ወራት ደምወዝ ስላልተከፈላቸው ዛሬ…
የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች
የምድብ ለ ተስተካካይ ጨዋታ በ10ኛው ሳምንት ያልተደረገው የሀምበሪቾ ዱራሜ እና ሀላባ ከተማ ተስተካካይ መርሀ ግብር ዛሬ…
የፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ በተያዘለት ጊዜ ይጀመር ይሆን?
የሁለተኛው የውድድር ዘመን አጋማሽ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በወጣለት ጊዜ መሠረት ላይጀመር እንደሚችል ተገምቷል። 2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ ስዊድን ያመራል
አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለአንድ ወር የሚቆይ የእግር ኳስ አሰልጣኝነት ትምህርት ለመውሰድ ወደ ስዊድን ያቀናል። የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 2-1 ጅማ አባ ጅፋር
ዛሬ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታ በመቐለ 70 እንደርታ እና ጅማ አባ ጅፋር መካከል ተደርጎ በባለሜዳዎቹ 2-1…