ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ ስሑል ሽረ

ባህር ዳር ከተማ ከሊጉ መሪ ላለመራቅ ስሑል ሽረ ደግሞ የነጥብ ልዩነቱን ለማጥበብ የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ቀዳሚ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ  ከኢትዮጵያ መድን

በሀያ ነጥቦች 15ኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ የወራጅ ቀጠናው መውጫ በር እያማተሩ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች መሪው ኢትዮጵያ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ  ከ መቐለ 70 እንደርታ

የመጨረሻ የሊግ ጨዋታቸውን በድል ያጠናቀቁት የጦና ንቦቹ እና ምዓም አናብስት የሚፋለሙበት ጨዋታ 9:00 ይጀመራል። በሁለተኛው ዙር…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ፋሲል ከነማ

የ23ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን ቢጫዎቹ እና ዐፄዎቹ በሚያደርጉት የረፋድ ጨዋታ ይጀመራል። በውድድር ዓመቱ ባስመዘገቡት ደካማ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

በወራጅ ቀጠናው አፋፍ እና መውጫ በር ላይ የሚገኙ በሁለት ነጥቦች የሚበላለጡ ክለቦችን የሚያገናኘው ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

በአህጉራዊ ጨዋታዎች ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡት ፈረሰኞቹ እና ነብሮቹ በሚያደርጉት ተጠባቂ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ፋሲል ከነማ

መቻል እና ፋሲል ከነማ የሚያደርጉት ጨዋታ በነገው ዕለት ከሚከናወኑ መርሐ-ግብሮች መካከል ተጠባቂው ነው። ከድል ጋር ከተራራቁ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ

የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ ከሆኑት መርሐ-ግብሮች ውስጥ ምዓም አናብስት እና አዞዎቹ የሚያደርጉት ጨዋታ ረፋድ ላይ ይካሄዳል። በመጀመርያው…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ

ወደ ሊጉ አናት የመጠጋት ወርቃማ ዕድል ያገኙትን የጦና ንቦቹ እና በሊጉ ግርጌ የተቀመጡትን ቢጫዎቹ የሚያፋልመው ጨዋታ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የሊጉ መሪ መድን እና የውድድር ዓመቱ ጉዞውን ያቃናው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ መርሐግብር ነው።…