የሰበታ ስታዲየም የማሻሻያ ሥራዎች ተሰርተው መጠናቀቃቸውን ተከትሎ የይሁንታ ፈቃድ እንዲያገኝ የፕሪምየር ሊጉ ኩባንያ ሜዳውን በአካል እንዲጎበኝ…
ፕሪምየር ሊግ
ላልታወቀ ጊዜ የተራዘመው ፕሪምየር ሊግ የዝውውር መስኮቱ ዛሬ ይዘጋል
የ2012 የውድድር ዘመን በመጀመርያው ዙር ወቅት ከነበራቸው ድክመትምና ጥንካሬም በመነሳት በሁለተኛው ዙር የተሻለ ቡድን ይዘው ለመቅረብ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ?
የዓለም ስጋት በሆነው የኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተቋረጡት የኢትዮጵያ እግርኳስ ውድድሮች ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ከሰዓታት በኃላ ቁርጡ…
ወልዋሎ የዲሲፕሊን ቅጣት ተላልፎበታል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛው ሳምንት ወልዋሎ ከሰበታ ከተማ ጋር በሜዳው 2-2 አቻ በተለያየበት ጨዋታ በተፈፀመ የስፖርታዊ…
ፕሪምየር ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል
በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ምክንያት የተቋረጠው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል። በዓለማቀፍ ደረጃ ለተለያዩ ውድድሮች ስጋት…
ባህር ዳር ከተማ ጉዞው የተስተጓጎለ ሌላው ቡድን ሆኗል
የ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ለማከናወን ወደ መቐለ አምርተው የነበሩት የጣና ሞገዶቹ እስካሁን ባህር ደር…
የፕሪምየር ሊጉ ዕጣ ፋንታ ምክረ ሀሳብ ተጠየቀበት
የ18ኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጨዎታዎች መጋቢት 12 እና 13 እንዲደረግ አወዳዳሪው አካል ቢወሰንም በአንዳንድ ጨዋታዎች ላይ…
ፋሲል ከነማም እስካሁን ወደ ጎንደር አልተመለሰም
የፋሲል ከነማ የእግርኳስ ክለብ አባላት በተፈጠረው የአየር ችግር ምክንያት እስካሁን ወደ ጎንደር መመለስ አልቻሉም። ከድሬዳዋ ከተማ ጋር…
ወልዋሎዎች እስካሁን ወደ ዓዲግራት መመለስ አልቻሉም
ቢጫ ለባሾቹ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ባጋጠመው አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ወደ ከተማቸው ማምራት አልቻሉም። ከምስራቅ አፍሪካ…
የፕሪምየር ሊጉ 18ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ታወቀ
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ የአፍሪካ ውድድሮች በመሰረዛቸው ምክንያት በአዲስ የመርሐ ግብር…