በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ዛሬ ለሚካሄደው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ በስታዲየሙ ለዝግጅት ተብሎ…
ፕሪምየር ሊግ
የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ ነገ ይካሄድ ይሆን?
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት የቀን ለውጥ ተደርጎበት ነገ ሊካሄድ የታሰበው የቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ…
“የዚህ ዓመት እቅዴ ከቡድኔ ጋር ጥሩ ዓመት ማሳለፍ ነው” ካርሎስ ዳምጠው
ባለፈው የውድድር ዓመት ከጅማ አባቡና ጋር ጥሩ ዓመት አሳልፎ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወልዋሎን በመቀላቀል ቡድኑ በሁለቱም…
የጅማ አባጅፋር የውጭ ተጫዋቾች ጉዳይ ዕልባት አግኝቷል
ጅማ አባጅፋር ለዘንድሮ የውድድር ዓመት ያስፈረማቸው የሦስቱ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች ጉዳይ ዕልባት አግኝቷል። ጅማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 4-1 ስሑል ሽረ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ዛሬ በብቸኝነት በሲዳማ ቡና እና ስሑል ሽረ መካከል ተደርጎ ሲዳማ ቡና…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽሎ በመቅረብ ስሑል ሽረን በሰፊ ልዩነት ረቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው ሳምንት የዛሬ ብቸኛ መርሐ-ግብር ሀዋሳ ላይ በዝግ የተደረገው የሲዳማ ቡና እና ስሑል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ አዳማ ከነማ በሜዳው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አስተናግዶ 1-1 ከተለያየ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ትናንት የጀመረ ሲሆን ዛሬም ቀጥሎ አዳማ ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም…
ሲዳማ ቡና ከ ስሑል ሽረ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ኅዳር 28 ቀን 2012 FT ሲዳማ ቡና 4-1 ስሑል ሽረ 34′ ይገዙ ቦጋለ 49′ አዲስ…
Continue Readingሙጂብ ቃሲም ስለ ሐት-ትሪኩ እና ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል
ትላንት ከተካሄዱ ጨዋታዎች መካከል ፋሲል ከነማ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ 5-0 ማሸነፉ ይታወሳል። በጨዋታው ድንቅ እንቅስቃሴ…

