የአሰልጣኞች አስተያየት| ወልቂጤ ከተማ 1–0 ፋሲል ከነማ

በ3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም ወልቂጤ ከተማ ፋሲል ከነማን 1-0 ካሸነፈ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ሀዲያ ሆሳዕና

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማ በሜዳው ሀዲያ ሆሳዕናን ጋብዞ በሪችሞንድ አዶንጎ ጎል 1-0 ካሸነፈ…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ስሑል ሽረ ከ ወልዋሎ

ወልዋሎዎች በጁንያስ ናንጂቦ እና ገናናው ረጋሳ ግቦች ስሑል ሽረን ካሸነፉ በኃላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን ሃሳብ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ የዓመቱን የመጀመርያ ድል አስመዘገበ

ድሬዳዋ ላይ በሦስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት ተከታታይ ሽንፈትን ከሜዳው ውጪ አስተናግዶ የተመለሰው ድሬዳዋ ከተማ…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ በታሪኩ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ድሉን አስመዘገበ

በሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተለዋጭ ሜዳ ለመጫወት የተገደደው ወልቂጤ ከተማ በሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በ3ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶዶ ላይ በወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል ጨዋታ ተደርጎ ያለግብ…

ሪፖርት| ወልዋሎዎች በአስደናቂ አጀማመራቸው ቀጥለዋል

ቢጫ ለባሾቹ ስሑል ሽረን 3-0 በማሸነፍ ነጥባቸው ወደ ዘጠኝ ከፍ አድርገዋል። በጨዋታው ወልዋሎዎች ከባለፈው ሳምንት አሰላለፋቸው…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለ ጎል አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ሶዶ ላይ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ 0-0 በሆነ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-0 አዳማ ከተማ

በ3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰበታ ከተማና አዳማ ከተማ ያለግብ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል። ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላም…

ሪፖርት | ሰበታ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል

በ3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ሰበታ ከተማ ከ አዳማ ከተማ ጋር ያደረጉት…