ኢትዮጵያን ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን የደሞዝ ጣርያውን ውሳኔ በይፋ ተቃወመ

አሶሴሽኑ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በፃፈው እና ለባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ፣ ለወጣቶች እና ስፖርት ኮምሽን…

“ጨዋታውን እንዳስብኩት አላገኝሁትም” የአዛም አሰልጣኝ ኤቲዬን ንዳዪቭጊጄ

ከ2019/20 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች መካከል ዛሬ ባህር ዳር ላይ የተከናወነው የፋሲል ከነማ እና…

“በቀጣይ እኔን የሚረከቡ አሰልጣኞች አሁን የታየውን ጥሩ ነገር ያስቀጥላሉ ብዬ አስባለሁ” ውበቱ አባተ

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ አዛምን የገጠመው ፋሲል ከነማ 1-0 አሸንፏል። በፋሲል አሰልጣኝነት የመጨረሻ…

ሪፖርት| ፋሲል ከነማ አዛምን በሜዳው አሸነፈ

በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የታንዛንያው አዛምን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም አስተናግዶ…

“ሚድያ ሰብስቦ ሰነድ በመፈራረም የሚቀየር አንዳች ነገር የለም” – አቶ ኢሳይያስ ጂራ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጫዋቾች የደሞዝ ጣራን ለመወሰን በዛሬው ዕለት በቢሾፍቱ ሊሳቅ ሪዞርት የተጠራው የውይይት መድረክ ላይ…

EFF to introduce Salary Cap

The Ethiopian football federation/EFF/ in collaboration with the Ethiopian sports commission has today held a meeting…

Continue Reading

የተጫዋቾች ደሞዝ ገደብ እንዲኖረው ተወሰነ (ዝርዝር ዘገባ)

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የስፖርት ኮሚሽን ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመሆን የተጫዋቾች የደሞዝ ጣራን ለመወሰን የተጠራው የውይይት መድረክ ዛሬ…

Continue Reading

የ2011 የተጫዋቾች ከፍተኛ እና ዝቅተኛ ደሞዝ መጠን…

የኢትዮጵያ ተጫዋቾች ደሞዝ ጣርያን በመገደብ ዙርያ ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ በተካሄደው ስብሰባ ላይ በቀረበ ጥናታዊ ፅሁፍ የፕሪምየር…

Continue Reading

የአዲስ አበባ ክለቦች የትናንት ውሎ ዝርዝር

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያዘጋጀው በኢትዮጵያ እግርኳስ የሚታየውን የሊግ ውድድር የአደረጃጀት ችግሮች በመለየትና የመፍትሔ ሀሳቦች በማስቀመጥ…

የአዲስ አበባ እግርኳስ ክለቦች የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያዘጋጀው በኢትዮጵያ እግርኳስ የሚታየውን የሊግ ውድድር የአደረጃጀት ችግሮች በመለየትና የመፍትሔ ሀሳቦች በማስቀመጥ…