አዳማ ከተማ ቀሪ የአንድ ዓመት ውል ካላቸው አሰልጣኝ ጋር በስምምነት ለመለያየት መወሰኑን አረጋግጠናል። በርካታ ወጣቶችን በትልቅ…
ፕሪምየር ሊግ
ሀዋሳ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
ሙሉጌታ ምሕረት ወደ ሌላ ክለብ ማምራቱን ተከትሎ አፋጣኝ ስብሰባ ማምሻውን የተቀመጠው የሀዋሳ ከተማ ቦርድ አዲሱን አሰልጣኝ…
ቡናማዎቹ የመጀመሪያውን ፈራሚ አግኝተዋል
የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ዘላለም አባተ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል። የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ መሪነት…
መቻል አዲስ አሠልጣኝ ሾሟል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ሀዋሳ ከነማን ከወራጅ ቀጠናው በማውጣት አስተማማኝ ቦታን እንዲይዝ ያደረገው አሠልጣኝ ወደ መቻል አምርቷል።…
ቅድመ ክፍያ የፈፀመ ክለብ የሚቀጣው ቅጣት ምንድን ነው?
አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን ያደረገው የሊጉ አክስዮን ማኀበር ቅድመ ክፍያ የፈፀመ ክለብ የሚቀጣው ቅጣት የተደረገበትን የተሻሻለውን ውሳኔ…
የ2018 የክለቦች ክፍያ አስተዳደር መመሪያው ማሻሻያ ተደረገበት
በካፒታል ሆቴል እየተካሄደ በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የቀጣይ ዓመት የክለቦች ክፍያ የገንዘብ መጠን ይፋ…
የክለቦች ክፍያ አስተዳደር መመሪያው ባለበት ይቀጥላል ወይስ…?
በ2018 የክለቦች ክፍያ አስተዳደር ዓመታዊ ጥቅል የገንዘብ መጠን በቀጣይ ሳምንት በሚካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ የሚወሰን ይሆናል። የሊጉ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ትልቅ ኢንዱስትሪ እንደሆነ የሚያሳይ ክፍያ ነው።” አቶ ክፍሌ ሰይፈ
👉 “የኢትዮጵያ እግርኳስ ትልቅ ኢንዱስትሪ እንደሆነ የሚያሳይ ክፍያ ነው።” አቶ ክፍሌ ሰይፈ በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ከፍተኛው…
የፕሪሚየር ሊጉ የዝውውር መስኮት መቼ እንደሚከፈት አውቀናል
ለ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የክረምቱ የዝውውር መስኮት መቼ እንደሚከፈት ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። የ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ ቡና በይፋ አዲሱን አሰልጣኝ አሳውቋል
ኢትዮጵያ ቡና በአስገዳጁ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መመሪያ ምክንያት ከአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ ጋር በመለያየት ረዳት አሰልጣኙን…

