ሁለተኛው የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ ብርቱ ፉክክር ይደረግባቸዋል ተብለው የሚጠበቁ የሳምንቱ መገባደጃ መርሃግብሮችን…
ፕሪምየር ሊግ

ሪፖርት | አዳማ ከተማ የሊጉን የመጀመሪያ ድል አሳክቷል
በምሽቱ ጨዋታ ስንታየሁ መንግስቱ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ አዳማ ከተማ ባህርዳር ከተማን 1ለ0 አሸንፏል። የጣናው ሞገድ በወልዋሎ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የውድድር ዓመቱን የመጀመርያ ድል አስመዝግበዋል
ከዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ቤቱ የተመለሰው አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ድሉን አስመዝግቧል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች…

የኢያሱ ለገሰ ጉዳት በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?
የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተከላካይ ኢያሱ ለገሰ ያጋጠመው ጉዳት በምን ደረጃ ላይ ይገኛል? ስትል ሶከር ኢትዮጵያ ማጣራት…

ከወልቂጤ ከተማ መውጣት በኋላ …?
ከሠራተኞቹ መውጣት በኋላ ሊጉ በምን ዓይነት መልክ ይቀጥላል? ወልቂጤ ከተማዎች የክለብ ላይሰንሲንግ ፍቃድ ለማግኘት ሟሟላት የሚጠበቅባቸውን…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በተጨማሪ ደቂቃ በተገኘች ግብ ነጥብ ተጋርቷል
በውድድር ዘመኑ የመጀመሪያ በነበረው የረፋድ ጨዋታ ስሁል ሽረዎች በእጃቸው ገብቶ የነበረውን ሙሉ ሦስት ነጥብ በመጨረሻ ደቂቃ…

ሪፖርት| ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የመዲናይቱን አንጋፋ ክለቦች ያገናኘው የምሽቱ መርሃግብር በአቻ ውጤት ተገባዷል። ኢትዮጵያ ቡናዎች አዲስ ፈራሚዎቹ ዳንላድ ኢብራሂም፣ ኮንኮኒ…

መረጃዎች | 7ኛ የጨዋታ ቀን
የሁለተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ሦስት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን በተከታዩ ጽሑፍ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሀዋሳ ከተማ ከ ስሑል…

ሪፖርት | ፋሲል እና መቐለ ነጥብ ተጋርተዋል
ከአራት ዓመታት በኋላ በሊጉ ዳግም የተገናኙት ፋሲል እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ፋሲል…