በ22ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሐ ግብሮች መካከል ሲዳማ ቡና እና አዳማ ከተማ የሚያገናኘው ጨዋታ የነገው…
የጨዋታ መረጃዎች
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀድያ ሆሳዕና ከ ባህርዳር ከተማ
ነብሮቹን ከጣና ሞገዶቹ የሚያፋልመው መርሐ-ግብር የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ነው። በሰላሣ ነጥቦች 4ኛ ደረጃ የተቀመጠው ባህርዳር ከተማ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ስሑል ሽረ
ሁለት ተከታታይ ሽንፈት የገጠማቸው ቡድኖች በሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ድል ለማግኘት የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ነው…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የ22ኛው ሳምንት በወራጅ ቀጠናው መውጫ በር ላይ የሚገኙት ሐይቆቹ እና መሪውን እግር በእግር በመከታተል ላይ የሚገኙት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መድን ከ ድሬዳዋ ከተማ
ኢትዮጵያ መድን እና ድሬዳዋ ከተማ በ25 ቀናት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ የሚያገናኘው የጨዋታ ሳምንቱ መቋጫ መርሐ-ግብር በሊጉ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ
የ21ኛው ሳምንት ጨዋታቸው በአቻ ውጤት ያጠናቀቁት መቻል እና ወልዋሎ ከሳምንታት በኋላ ከድል ጋር ለመታረቅ የሚያደርጉት ጨዋታ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ
በሁለት ነጥቦች እና በሦስት ደረጃዎች ልዩነት የተቀመጡት ቡድኖች የሚያገናኘው ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ መርሐ-ግብር ነው። ከስምንት ሽንፈት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ ባህርዳር ከተማ
በመጀመርያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ የተገናኙት ዐፄዎቹ እና የጣና ሞገዶቹ የሚፋለሙበት ተጠባቂው ደርቢ የዕለቱ ቀዳሚ መርሐ-ግብር ነው።…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ
ሁለተኛውን ዙር በድል የጀመሩትን ቡድኖች የሚያገናኘው ጨዋታ የጨዋታ ዕለቱ የመጨረሻ መርሐግብር ነው። ውድድሩ ወደ መቀመጫ ከተማቸው…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዋሳ ከተማ
ምዓም አናብስት እና ሐይቆቹ የሁለተኛውን ዙር የመጀመሪያ ድል ለማግኘት የሚያደርጉት ጨዋታ በሁለቱም ቡድኖች ባለው የውጤት አስፈላጊነት…

