ፕሪሚየር ሊግ ፡ የሸገር ደርቢ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአዲስ አበባ ባላንጣዎች ፍልሚያ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት…

‹‹ አሰልጣኙ የሚሰጠኝን መመርያ ተግባራዊ ማድረጌ ውጤታማ አድርጎኛል ›› ዮናታን ከበደ

አዳማ ከነማ ዛሬ መከላከያን አዲስ አበባ ስታድየም ላይ 2-1 በመርታት ደረጃውን ወደ 5ኛ አሻሽሏል፡፡ ከሁለቱ ግቦች…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ አዳማ ከነማ መከላከያን አሸነፈ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ወደ አዲስ አበባ ስታድየም ያቀናው አዳማ ከነማ መከላከያን 2-1 በማሸነፍ ደረጃውን…

‹‹ ኮከብ ግብ አግቢ በመሆን የመጀመርያው የውጪ ዜጋ መሆን እፈልጋለሁ›› ፊሊፕ ዳውዚ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንኩ ናይጄርያዊ አጥቂ ፊሊፕ ዳውዚ ትላንት ከአርባምንጭ ጋር 2-2 በተለያዩበት ጨዋታ ሁለቱንም የባንክ ግቦች…

ማርያኖ ባሬቶ ከዋልያዎቹ አሰልጣኝነታቸው በይፋ ተነሱ

  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋነና አሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ በይፋ ከዋና አሰልጣኝነት ቦታቸው መነሳታቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ አርባምንጭ የንግድ ባንክን የአሸናፊነት ጉዞ ገታ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛረ 11፡30 ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባምንጭ ከነማን አስተናግዶ 2-2…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ኤሌክትሪክ ከሙገር አቻ ሲለያዩ አዳማ ድቻን አሸነፈ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ወልድያ እና አዳማ ከነማ ድል ሲቀናቸው ኤሌክትሪክ ከሙገር በአቻ ውጤት…

የጨዋታ ሪፖርት – ወልድያ 2-1 ሀዋሳ ከነማ

መሃመድ አህመድ ከወልድያ   በመልካ ቆሌ ስታድየም 9፡00 ላይ በተካሄደው 18ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ…

ዳሽን ቢራ ሳምሶን አየለን አሰናበተ

ዳሽን ቢራ የክለቡ ዋና አሰልጣኝ የሆነው ሳምሶን አየለን ከኃላፊነት ማንሳቱን አስታውቋል፡፡ ዛሬ ጠዋት በተደረገው የቦርድ ስብሰባ…

ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኙን አሰናበተ

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ ጥላሁን መንገሻን አሰናበተ፡፡ ባሰለፍነው ክረምት ቡድቡን የተረከበው ጥላሁን በቅርብ ጊዜያት የተመዘገበው…