ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያልተለመዱ ሹመቶችን ሰጥቷል። የአዲስ አበባ ከተማ…
ዜና

ሪፖርት | በጎል ፌሽታ የደመቀው ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተቋጭቷል
በማራኪ እንቅስቃሴዎች ታጅቦ ሰባት ጎሎች የተቆጠሩበት የመቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በጦሩ የ4ለ3 ድል አድራጊነት ፍፃሜውን…

መቐለ 70 እንደርታ ከጋናዊው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
ለዘጠኝ ደቂቃዎች ብቻ ቡድኑን ያገለገለው ቁመተ ሎጋ አጥቂ ከምዓም አናብስት ጋር የነበረው እህል ውሀ አብቅቷል። በክረምቱ…

መረጃዎች | 32ኛ የጨዋታ ቀን
8ኛ ሳምንት ነገ ፍፃሜውን ያገኛል፤ የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሃግብሮችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርቧል። ወላይታ ድቻ…

ወልዋሎ ዓ.ዩ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም በነገው ዕለት ቡድናቸውን ይመራሉ። ቀደም ብለን ወልዋሎዎች የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ፀጋዬ ኪዳነማርያምን አዲሱ አሰልጣኝ…

ዛሬ ምሽት የሚደረገውን የዋልያዎቹ ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል
በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ የመጨረሻ ጨዋታ ኮንጎ ዲ/ሪ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ የምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ዳኞች…

ቢጫዎቹ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሰዋል
ወዋሎዎች የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ዳግም በኋላፊነት ለመሾም ተቃርበዋል። ቀደም ብለው ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር በስምምነት የተለያዩት እና…

ሦስት ተጫዋቾች ከዋልያዎቹ ጋር አይጓዙም
ነገ ወደ ኪንሻሳ የሚያቀኑት የመጨረሻ 20 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ተለይተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ኮንጎ…

የዋልያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ስለ ተጫዋቾች ምርጫ እና ስለ ቀጣይ ዕቅዳቸው ምን አሉ ?
👉 “ለውጦች ይመጣሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ… 👉 “ጋቶች ጥሩ ነገር ይሰራል ጠንካራ ተጫዋች ነው.. 👉” ያሬድ…