በባህር ዳር ከተማ ሲሰጥ የሰነበተው የካፍ \’ሲ\’ ላይሰንስ ሥልጠና ዛሬ ተጠናቋል

ካፍ ባወጣው አዲሱ ስምምነት መሠረት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአማራ ክልል የእግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በባህር ዳር…

የአቡበከር ናስር ጉዳት ወቅታዊ ሁኔታ…

ለደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውስ እየተጫወተ የሚገኘው አቡበከር ናስር በገጠመው ጉዳት ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ጠቁሟል።…

ቻን | ሊቢያ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ ተረታለች

በትናንትናው ዕለት ከአይቮሪኮስት ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደረገችው ሊቢያ ሽንፈት ስታስተናግድ የፊታችን እሁድ ደግሞ ሌላ ብቃቷን…

ኢትዮጵያ ቡና ከተከላካዩ ጋር በስምምነት ተለያይቷል

የመሀል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ አበበ ጥላሁን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቀሪ የውል ዘመን እየቀረው በስምምነት ተለያይቷል። ኢትዮጵያ…

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ሐ ውሎ

በከፍተኛ ሊጉ 7ኛ ሳምንት ሆሳዕና ላይ ከተደረጉ የዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ሁለቱ ነጥብ በመጋራት ሲጠናቀቁ ሀምበርቾ ዱራሜ…

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ለ ውሎ

ጅማ ላይ በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ሦስት ጨዋታዎች ተከናውነው ሁሉም ያለግብ ተጠናቀዋል። በተመስገን ብዙዓለም አምቦ ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ሀ ውሎ

በከፍተኛ ሊጉ 7ኛ ሳምንት ባህር ዳር ላይ ከተደረጉ የምድብ ሀ ሦስት ጨዋታዎች ሁለቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ…

ቻን | አልጄሪያ ለሞሮኮ ጥያቄ ምላሽ ሰጥታለች

የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን በቻን ውድድር ላይ ለመሳተፍ ያስቀመጠውን ቅድመ ሁኔታ በተመለከተ የውድድሩ አዘጋጅ ምላሽ ሰጥታለች። በ18…

የፕሪሚየር ሊጉ የበላይ አካል ሲምፖዚየም አዘጋጅቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ከአንድ ዓመት በላይ በፈጀ ጊዜ ያስጠናውን ጥናት የሚያቀርብበት የሲምፖዚየም መድረክ አዘጋጅቷል።…

ቻን | አልጄሪያ የመጨረሻ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች

በዋልያዎቹ ምድብ የምትገኘው እና የቻን ውድድር አዘጋጅ የሆነችው አልጄሪያ የመጨረሻ ስብስቧን አሳውቃለች። የዘንድሮ የቻን ውድድር አስተናጋጅ…