ከሁለት ቡድኖች ጋር የሊጉን ዋንጫ ከፍ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊጓዝ ነው። ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
ፕሪምየር ሊግ
ባህር ዳር ከተማ የቀድሞ አማካዩን አስፈርሟል
የጣና ሞገዶቹ የቀድሞው ተጫዋቻቸውን ሲያስፈርሙ የአማካያቸውን ውል ደግሞ አድሰዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው መሪነት በአዳማ ከተማ የቅድመ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 – 1 ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ
👉 “በሀገራችን ዋንጫውን እናስቀራለን።” አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው 👉 “ዕድሎች አግኝተን ነበር ግን አልተጠቀምንባቸውም።” አሰልጣኝ አዩብ ካሊፋ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 – 1 ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ
👉 “በሀገራችን ዋንጫውን እናስቀራለን።” አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው 👉 “ዕድሎች አግኝተን ነበር ግን አልተጠቀምንባቸውም።” አሰልጣኝ አዩብ ካሊፋ…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 – 1 ኤሴ ሲ ቪላ
👉 “ስጋት ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ስጋት ላይ ነው ያለነው” 👉 “ፌደሬሽኑም ሊግ ካምፓኒውም ከጎናችን ይሆናል ብለን…
ምንተስኖት አዳነ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ከመቻል ጋር በስምምነት የተለያየው የተከላካይ እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሌላኛውን የፕሪምየር ሊግ ክለብ ተቀላቅሏል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን…
ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬው ኢትዮጵያ ቡና የጋና ዜግነት ያለውን አጥቂ ወደ ስብስቡ አካትቷል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ…
አዳማ ከተማ ሁለት ግብ ጠባቂዎች ወደ ስብስቡ አካትቷል
በባቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ሁለት የግብ ዘብ አስፈርመዋል። በዋና አሰልጣኙ አብዲ…
ወልቂጤ ከተማ ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ
በትናንትናው ዕለት በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የጀመሩት ወልቂጤ ከተማዎች በርካታ ተጫዋቾችን ለማስፈረም መስማማታቸው ታውቋል። በተጠናቀቀው…

