የአሰልጣኝ ቱሉ ደስታን ውል ያራዘመው ነገሌ አርሲ የሦስቱን ቁልፍ ተጫዋቾቹ ውል ማራዘሙን ሰምተናል። ከከፍተኛ ሊግ ወደ…
ፕሪምየር ሊግ
ነገሌ አርሲ ከአሰልጣኙ ጋር ይቀጥላል
የሊጉ ክስተት የሆነውን ቡድን ያስመለከተን አሰልጣኝ ቱሉ ደስታ ከቡድኑ ጋር እንደሚቀጥል ታውቋል። ወደ ሊጉ በመጣበት ዓመት…
ዐፄዎቹ የአሰልጣኛቸውን ውል ለማራዘም ተቃርበዋል
ፋሲል ከነማ ያለፉትን ወራት ቡድኑን የመሩትን አሰልጣኝ ለማቆየት የክለቡ ቦርድ መወሰኑን አውቀናል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት አሰልጣኝ…
የግብ ዘቡ አቡበከር ኑራ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል
ሁለት ጊዜ የሊጉ ኮከብ ግብ ጠባቂ የተባለው አቡበከር ኑራ መዳረሻው የት እንደሆነ ታውቋል። ከኢትዮጵያ መድን ጋር…
ቻምፒዮኖቹ ወሳኝ ተከላካያቸውን ለማቆየት ተስማምተዋል
በዘንድሮ ዓመት አብዛኛውን ጨዋታዎች ለሲዳማ ቡና በመጫወት ያገለገለው ተከላካይ በሻምፒዮኖቹ ቤት ለመቆየት ተስማምቷል። ትናንት የመስመር አጥቂውን…
የወቅቱ የሊጉ ኮከብ ተጫዋች ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል
ከሁለት ክለቦች ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው የወቅቱ የሊጉ ኮከብ ተጫዋች በሲዳማ ቡና ለመቆየት መስማማቱን አውቀናል። ሲዳማ…
የጦና ንቦቹ የአሰልጣኙን ውል ለማራዘም ተስማምተዋል
ወላይታ ድቻን ከነበረበት የወራጅ ስጋት ያላቀቁትን አሰልጣኝ በቡድኑ ለማቆየት መቃረባቸውን አውቀናል። የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማሯቸው…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመጨረሻውን ጨዋታ በድል አጠናቋል
ሲዳማ ቡናዎች በኢትዮ ኤሌክትሪክ 1 ለ 0 ከተሸነፉ በኋላ የሻምፒዮንነት ዋንጫውን በይፋ ተረክበዋል። የውድድር ዓመቱ ማጠቃለያ…
ሪፖርት | ወልዋሎ በሊጉ መቆየቱን አረጋገጠ
ቢጫ ለባሾቹ ከፈረሰኞቹ ጋር ጥብ ተጋርተው በመውጣት ለከርሞ በሊጉ መቆየታቸውን ያረጋገጡበትን ውጤት አስመዝግበዋል በሊጉ ለመቆየት ወደ…

