የጣና ሞገዶቹ የቪድዮ ትንተና ባለሞያ ዋልያዎቹን ተቀላቀለ። ከግብፅ እና ሴራሊዮን ጋር ለሚያደርጋቸው ሁለት የዓለም ዋንጫ ማጣርያ…
ዋልያዎቹ

ስድስት ተጫዋቾች ብሔራዊ ቡድኑን አልተቀላቀሉም
ዋልያዎቹ ከግብፅ እና ሴራሊዮን ጋር ለሚያከናውኗቸው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅት ቢጀምሩም ስድስት ተጫዋቾች ቡድኑን አልተቀላቀሉም።…

የዋልያዎቹ ረዳት አሰልጣኝ ታውቋዋል
የዋልያዎቹ አለቃ መሳይ ተፈሪ ረዳት አሰልጣኝቸውን አሳውቀዋል። በነሐሴ ወር መጨረሻ ከግብፅ እና ሴራሊዮን ጋር ለሚያከናውናቸው የዓለም…

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለግብፅ እና ሴራሊዮኑ ጨዋታ ጥሪ አድርገዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዚህ ወር መጨረሻ እና ጳጉሜ ወር ላይ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከግብፅ እና ሴራሊዮን…

ከአሜሪካ ተጓዡ ቡድን አንድ ባለሙያ እዛው ቀርቷል
ከዲሲ ዩናይትድ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ወደ አሜሪካ ከተጓዘው የቡድኑ ስብስብ ውስጥ አንድ ባለሙያ አለመመለሱን ሶከር ኢትዮጵያ…

በአሜሪካው ጋዜጣዊ መግለጫ ጆ ማሞ ምን አሉ?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንከዲሲ ዩናይትድ ጋር ባደረገው ጨዋታ እና በቆይታው ዙርያ በአሜሪካ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ጆ…

የዋልያዎቹ ተጫዋቾች በአሜሪካ የሙከራ ዕድል አገኙ
ባሳለፍነው ሳምንት ወደ አሜሪካ በማምራት ከዲሲ ዩናይትድ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ…

ሱራፌል ዳኛቸው ከነገው ጨዋታ ውጭ ሆኗል
ብሔራዊ ቡድኑ አሜሪካ ከገባ በኋላ ሁለተኛ ልምምዱን ሲሰራ ሱራፌል ዳኛቸው እስካሁን ልምምድ አለመስራቱ እና ከስብስቡ ውጭ…

ዋልያዎቹ ነገ የልምምድ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
ለዩናይትድ ስቴትሱ ጉዞ ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኙት ዋልያዎቹ ነገ ረፋድ የልምምድ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው። ሐምሌ 26…