የወቅቱን የሊጉ ኮከብ ጨምሮ አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ይመራሉ። አራት ኢትዮጵያውያን ኢንተርናሽናል ዳኞች…
ኢትዮጵያውያን በውጪ

አቶ ኢሳይያስ ጂራ ከፊፋ ሹመት አግኝተዋል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ከፊፋ ኃላፊነት እንደተሰጣቸው ታውቋል። የካፍ ስራ አስፈፃሚ አባል በመሆን…

ቱሪስት ለማ ወደ ሀገር ቤት ተመልሳለች
በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ ሚመራው ካምፓላ ኩዊንስ አቅንታ የነበረችው አጥቂዋ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳ ለጦሩ ፊርማዋን አኑራለች።…

አማካይዋ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች
ወደ ዩጋንዳ ካምፓላ ኩዊንስ አምርታ የነበረችው አማካይ ወደ ሀገር ቤት ተመልሳ ቻምፒዮኖችን ተቀላቅላለች። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ አምርቷል
በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ ቀን ወደ እንግሊዝ ክለቦች ለማምራት ከጫፍ ደርሶ የነበረው ተጫዋች ማረፍያው ‘UAE Pro League’…

ተጠባቂው ጨዋታ በኢትዮጵያውን ዳኞች ይመራል
ራሱን ከዳኝነት ዓለም ለማግለል የወሰነው እና ሌሎች ኢትዮጵያውያን ዳኞች ወደ ማፑቶ ያቀናሉ። በምድብ ‘G’ የሚገኙትና አስራ…

ሽመልስ በቀለ ወደ ግብፅ ይጓዛል
ከሀዋሳ ከተማ ጋር ዝውውሩን ያጠናቀቀው አማካዩ ሽመልስ በቀለ ወደ ግብፅ እንደሚጓዝ ተሰምቷል። በቅርቡ ከተለያዩ ክለቦች ቆይታ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ኢንግሊዙ ክለብ አመራ
ላለፉት ዓመታት በስዊድኑ ጁርጋርደን ቆይታ የነበረው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ይስሀቅ ሙሉጌታ ወደ ኢንግሊዙ ኪው ፒ አር አምርቷል።…

የከነዓን ማርክነህ ቀጣይ ማረፍያ…..?
ኢትዮጵያዊው አማካይ ከሊቢያው ክለብ ጥያቄ ቀርቦለታል። በተጠናቀው ዓመት መጀመርያ መቻልን በመልቀቅ ወደ ሊብያው አል መዲና ካቀና…