የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ቁጥር ሊቀንስ ነው

ከ2007 የውድድር ዘመን አንስቶ ከሦስት ወደ አምስት ከፍ እንዲል የተደረገው በአንድ ቡድን ውስጥ መያዝ የሚቻለው የውጪ…

ሙሉዓለም ረጋሳ ወደ ደቡብ ፖሊስ አምርቷል

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ደቡብ ፖሊስ በዝውውር መስኮቱ አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን በመቀጠል አንጋፋው አማካይ ሙሉዓለም ረጋሳን…

ደቡብ ፖሊስ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ

በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ደቡብ ፖሊስ የኤርሚያስ በላይን ዝውውር አጠናቆ የግሉ አድርጓል።  ከሀዋሳ ከተማ…

ባህር ዳር ከተማ የሁለት የውጪ ዜጎችን ዝውውር አጠናቋል 

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ባህር ዳር ከተማ ከቀናት በፊት በተዘጋው የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሁለት ተጫዋቾችን…

አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

በጅማ አባ ቡና ጥሩ የውድድር ዘመን ያሳለፉት ብዙዓየሁ እንደሻው እና ሱራፌል ጌታቸው የአዳማ ከተማ ዝውውራቸውን አጠናቀዋል።…

ደደቢት ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

ሁነኛ የአጥቂ ክፍል ተሰላፊን ለማስፈረም በርከት ላሉ ተጫዋቾች የሙከራ ዕድል ሰጥተው የነበሩት ሰማያዊዎቹ ጋናዊው አጥቂ ሻምሱ…

ደቡብ ፖሊስ ስምንት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ከበርካታ ነባር ተጫዋቾቹ ጋር የተለያየው አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ደቡብ ፖሊስ ስምንት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።…

ደደቢት የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ

የዝውውር አካሄዱ መቀየሩን ተከትሎ ከታዳጊ ቡድኑ ተጫዋቾች በማሳደግ እና በዝቅተኛ ደሞዝ አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኘው ደደቢት…

መሐመድ ናስር ማረፊያው ሲዳማ ቡና ሆኗል

ሲዳማ ቡና በአዲስ ግደይ ላይ ጥገኛ የሆነው የማጥቃት አቅሙን እንዲያግዝ መሐመድ ናስርን አስፈርሟል። ያለፉትን ሁለት ዓመታት…

ደቡብ ፖሊስ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ደቡብ ፖሊስ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። ወደ ፕሪምየር ሊጉ ከረጅም ጊዜ…