በአሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ የሚሰለጥኑት ሻምፒዮኖቹ የመጀመርያ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸው የጀመሩት መድኖች ውላቸው የተጠናቀቁ ወሳኝ…
ዝውውር
የጣና ሞገዶቹ የመጀመርያ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል
የመሳይ አገኘሁን ውል ያራዘሙት ባህር ዳሮች የመጀመርያ ፈራሚ ተጫዋችን አግኝተዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው እየተመሩ ለከርሞ ውድደር…
ጦሩ አጥቂ አስፈረመ
ከሰሞኑን ወሳኝ ወሳኝ ዝውውሮችን እየፈፀሙ የሚገኙት መቻሎች ከመድን ጋር ለመቀጠል ተስማምቶ የነበረውን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። በ2018…
ለሙከራ በአሜሪካ የሚገኙት አራቱ የዋልያዎቹ ተጫዋቾች በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?
ከሳምንት በፊት በአሜሪካ ለዲሲ ዩናይትድ ለመጫወት የሙከራ ዕድል ያገኙት አራቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በምን ሁኔታ…
ዐፄዎቹ ዋና አሰልጣኝ ለማግኘት ከጫፍ ደርሰዋል
ከአሰልጣኝ ውበቱ ጋር በስምምነት የተለያዩት ፋሲል ከነማዎች አዲስ አሰልጣኝ ለማግኘት ተቃርበዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከስሑል ሽረ…
ፋሲል ከነማ ካሜሩናዊ ግብ ጠባቂ ለማስፈርም ተስማማ
ዐፄዎቹ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የመጀመርያ ፈራሚያቸውን ለማግኘት ተቃርበዋል። ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ከተለያዩ በኋላ የቡድኑን ዋና…
አቤል ያለው አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል
ከግብፁ ክለብ ጋር በስምምነት የተለያየው ፈጣኑ አጥቂ በቅርቡ አዲስ ክለብ ይቀላቀላል። ላለፈው አንድ ዓመት ከስድስት ወር…
የአብስራ ተስፋዬ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል
በመቐለ 70 እንደርታ ዓመቱን ያሳለፈው የአማካይ መስመር ተጫዋች ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ መድረሱ ተሰምቷል።…

