​ቅዱስ ጊዮርጊስ ማሊያዊ አጥቂ አስፈርሟል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ማሊያዊው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ሲዲ መሐመድ ኬይታን ማስፈረሙን በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ አስታወቋል፡፡ ኬይታ የሀገሩ…

​ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊ አማካይ አስፈረመ

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊው የአጥቂ አማካይ አሚኑ መሐመድን አስፈርሟል፡፡ የ28 አመቱ አሚን…

​ሀዋሳ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል

በክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት ላይ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ጋናዊው የመሀል ተከላካይ ላውረንስ ላርቴን…

​ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊው አጥቂ ክዋሜ አትራምን አስፈርሟል፡፡, የ28 አመቱ አጥቂ የእግርኳስ ህይወቱን በጋናው…

​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዝውውር፡ ጌዲኦ ዲላ

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ የውድድር ፎርማት ለውጥ በማድረግ በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍሎ ይካሄዳል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር አመት በተሳተፈበት…

ቢንያም አሰፋ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንጋፋው አጥቂ ቢንያም አሰፋን በአንድ አመት ኮንትራት አስፈርሟል፡፡ ቢንያም ባለፈው ክረምት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን…

​አዳማ ከተማ አይቮሪኮስታዊ አማካይ አስፈርሟል

ከሌሎች ክለቦች አንጻር እምብዛም በተጫዋች ዝውውር ላይ ያልተሳተፈው አዳማ ከተማ በክረምቱ ሁለተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች አስፈርሟል፡፡…

​ሀዋሳ ከተማ ሙሉአለም ረጋሳን አስፈርሟል

ሀዋሳ ከተማ ከ2 ወራት በላይ የሙከራ ጊዜ ሰጥቶት የነበረው ሙሉአለም ረጋሳን በአንድ አመት ኮንትራት አስፈርሟል፡፡ ሙሉአለም…

​መሐመድ ናስር ወደ ፋሲል ከተማ አምርቷል

መሐመድ ናስር ከጅማ አባ ቡና የአንድ ዓመት ቆይታ በኃላ ወደ ፋሲል ከተማ ማምራቱን ክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ…

​የሴቶች ዝውውር | ቅዱስ ጊዮርጊስ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው እለት አራት አዳዲስ ተጫዋቾች ማስፈረሙን…