የሄኖክ አርፊጮ እና ነብሮቹ ጋብቻ ይቀጥላል

ላለፉት 11 ዓመታት በነብሮቹ ቤት ቆይታ ያደረገው ሄኖክ አርፊጮ ውሉን አራዘመ በአሰልጣኝ ሳምሶም አየለ እየተመሩ በቀጣይ…

ቻምፕዮኖቹ ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል

ኢትዮጵያን ወክለው በሴካፋ የሴቶች ቻምፕዮንስ ሊግ የሚሳተፉት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ሦስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የግብ ጠባቂያቸውን ውል…

ኤሌክትሪክ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ

ከአርባምንጭ ጋር ቆይታ የነበራቸው ሁለቱ ተጫዋቾች ማረፊያቸው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሆኗል። በስፋት ወደ ዝውውሩ በመግባት ፍራኦል መንግስቱ…

በርበሬዎቹ የፊት መስመር ተጫዋች አስፈረሙ

አዲስ አዳጊዎቹ ሀላባ ከተማዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ተያይዘውታል ከዚህ ቀደም ኮንኮኒ ሀፍዝ ፣ ካሌብ አማንክዋህ እና ሳምባ…

የጣና ሞገዶቹ የአማካዩን ውል አራዘሙ

ብሩክ ሰሙ በባህር ዳር ከተማ ቤት የሚያቆየውን ውል አራዘመ። የጣና ሞገዶቹ ለአዲሱ የውድድር ዘመን የቡድን ስብስባቸውን…

የአንደኛ ሊጉ ድምቀት የፕሪምየር ሊጉን ክለብ ተቀላቀለ

በአንደኛ ሊግ በሆምሻ ሸንጋ ድንቅ ብቃቱን ያሳየው የመስመር አጥቂ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ክለብ አመራ በአንደኛ ሊግ…

የጣና ሞገዶቹ አማካይ አስፈረሙ

በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ወጣቱ አማካይ ወደ ባህርዳር ከተማ አቀና አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረምና የነባሮቹን ውል…

አቤል እያዩ በአሳዳጊው ቤት ይቆያል

ላለፉው ሰባት ዓመታት በፋሲል ከነማ የቆየው አቤል እያዩ በእናት ቤቱ ለተጨማሪ ዓመት ለማቆየት ተስማምቷል። ግብ ጠባቂውን…

ደጉ ዱባሞ የኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ ሆነው ይቀጥላሉ

በኢትዮጵያ መድን እና በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ መካከል ያለው ልዩነት ተፈቶ አሰልጣኙ እንደሚቀጥሉ እርግጥ ሆኗል። በቅርቡ ኢትዮጵያ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ ለማግኘት ተቃርበዋል

ያለፉትን ዓመታት በአርባምንጭ ከተማ ያሳለፈው ተከላካዩ መዳረሻው ክለብ ታውቋል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚሰለጥኑት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ወደ…