ግዙፉ ተከላካይ ከፋሲል ከነማ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል። ቀደም ብለው ግብ ጠባቂውን ሞየስ ፖዎቲ እና ሁለገቡን ናትናኤል…
ዜና

መድኖች አጥቂ ለማስፈረም ተቃርበዋል
በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ያለፈውን ሁለት ዓመት ያገለገለው አጥቂ ወደ ኢትዮጵያ መድን አምርቷል። በአዳማ ከተማ ቅድመ ውድድር…

ባህር ዳር ከተማዎች ተጨማሪ ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል
ቡድናቸውን በወጣት ተጫዋቾች እያደራጁ የሚገኙት የጣና ሞገዶቹ ወጣቱን አማካይ ወደ ስብስባቸው ሲቀላቅሉ የግብ ጠባቂያቸውን ውል አድሰዋል።…

ወልዋሎዎች አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
የከፍተኛ ሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥረው ፍሬው…

ወልዋሎዎች ተከላካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በጣና ሞገዶቹ ቤት ቆይታ ያደረገው ተጫዋች ወደ ወልዋሎ ለማምራት ተስማምቷል። በዝውውር መስኮቱ…

ካርሎስ ዳምጠው በጦና ንቦቹ ቤት ለመቆየት ተስማማ
ግዙፉ አጥቂ ከጦና ንቦቹ ጋር ለመቀጠል ተስማምቷል። ሀገራችን ወክለው በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፉት እና ቀደም ብለው…

ብርቱካናማዎቹ አጥቂ አስፈርመዋል
በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት ድሬደዋ ከተማዎች አራተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል። ድሬደዋ ከተማዎች አስቀድመው ወደ ዝውውሩ በመግባት ሬድዋን…

ወደ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ ባለሞያ ተቀላቅሏል
የጣና ሞገዶቹ የቪድዮ ትንተና ባለሞያ ዋልያዎቹን ተቀላቀለ። ከግብፅ እና ሴራሊዮን ጋር ለሚያደርጋቸው ሁለት የዓለም ዋንጫ ማጣርያ…

ፈረሰኞቹ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርመዋል
ቅዱስ ጊዮርጊሶች ተጫማሪ ሁለት ተጫዋቾችን የግላቸው አድርገዋ። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ፈረሰኞቹ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ቡድናቸውን…

ስድስት ተጫዋቾች ብሔራዊ ቡድኑን አልተቀላቀሉም
ዋልያዎቹ ከግብፅ እና ሴራሊዮን ጋር ለሚያከናውኗቸው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅት ቢጀምሩም ስድስት ተጫዋቾች ቡድኑን አልተቀላቀሉም።…