ሐይቆቹ የሁለት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሰዋል የሁለት ታዳጊዎችን ውል በማሳደስ ወደ ዝውውር ገብቶ ቃለአብ ውብሸትን፣…
ዜና
ንግድ ባንክ ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን አቆይቷል
በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ማቆየት ችለዋል። ወደ ዝውውሩ ዛሬ በመግባት…
ቢጫዎቹ ጋናዊው ተጫዋች በውሰት ለማስፈረም ተስማሙ
የ70ኛ ዓመት የምስረታ በዓላቸውን በማክበር ላይ የሚገኙት ወልዋሎዎች ጋናዊው የፊት መስመር ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል ከስምምነት…
በርበሬዎቹ የተከላካይ አማካይ አስፈርመዋል
አዲስ አዳጊዎቹ ሴኔጋላዊውም ተጫዋች ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል ከትናንት በስቲያ ኮንኮኒ ሀፊዝ እና ካሌብ አማንክዋህን ለማስፈረም የተስማሙት…
አማካዩ ሙሴ ከቤላ ወደ ሐይቆቹ አምርቷል
ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ጥሩ ቆይታ የነበረው አማካይ ሙሴ ከበላ ወደ ሀዋሳ ከተማን ለመቀላቀል ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ተመስገን…
ተስፈኛው አማካይ ሀምራዊ ለባሾቹን ተቀላቀለ
ከጦና ንቦቹ ጋር ቆይታ የነበረው ወጣቱ አማካይ ኢዮብ ተስፋዬ ለንግድ ባንክ ለመጫወት ተስማምቷል። የ2016 የሊጉ አሸናፊ…
ሙሉቀን አዲሱ ወደ ሀምራዊ ለባሾቹ አምርቷል
ያለፉትን ሁለት ዓመታት ከወላይታ ድቻ ጋር ጥሩ ቆይታ የነበረው ሙሉቀን አዲሱ የንግድ ባንክ የመጀመርያ ፈራሚ ሆኗል።…
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ| የግዮን ንግስቶች የነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል ማደስ ጀምረዋል
ባህር ዳር ከተማ የስድስት ተጫዋቾቹን ውል አራዘመ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፈው ባህር ዳር ከተማ ለቀጣዮቹ…
ወጣቱ ተከላካይ ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅሏል
ሐይቆቹ በነብሮቹ ቤት ቆይታ የነበረውን ተጨዋች አስፈረሙ በሀድያ ሆሳዕና የእግርኳስ ህይወቱን የጀመረው ወጣቱ ተከላካይ ቃለአብ ውብሸት…

