” በቦታ ለውጡ ደስተኛ ነኝ” የኢትዮጵያ ቡናው ወጣት ኃይሌ ገብረትንሳይ 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ ጎልተው መውጣት የቻሉ እና ተስፋ የተጣለባቸው ተጫዋቾችን እያስተዋወቅናችሁ እንገኛለን። በዚህ ሳምንት ፅሁፋችንም…

‹‹ የምናስበው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ መጫወትን ነው›› ረሂማ ዘርጋው

በ2018 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ሉሲዎቹ ወደ ግብጽ አምርተው ሊብያን 8-0 በማሸነፍ በኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የአፍሪካ ውድድሮችን ይመራሉ

በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ የሃገራት እና የክለቦች ውድድሮችን እንዲመሩ ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በካፍ ተመርጠዋል፡፡ አርቢትሮቹ የቶታል አፍሪካ ሴቶች…

ኢትዮጵያ ቡና ፎርፌ አገኘ

በ17ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮዽያ ቡና ከኢትዮ ኤሌትሪክ ያደረጉት ጨዋታ ቡና በመጨረሻው ደቂቃ ላይ ባፕቲስቴ…

አብርሃም መብራቱ በየመን መንግስት እውቅና ተሰጥቶታል

ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የመንን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኤኤፍሲ እስያ ዋንጫ ማሳለፉን ተከትሎ ብሄራዊ ቡድኑ ከካታር…

የሴካፋ ሴቶች ቻምፒየንሺፕ በሩዋንዳ ይካሄዳል

የሴካፋ ሴቶች ቻምፒየንሺፕ በግንቦት ወር በሩዋንዳ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ ሴካፋ አረጋግጧል፡፡ ተሳታፊ ሃገራት ሙሉ ለሙሉ ባልታወቁበት ውድድር…

ደደቢት በሀዋሳ ደጋፊዎች ላይ ቅሬታውን አሰምቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ሀዋሳ ከተማ ላይ ሀዋሳ ከተማን ከደደቢት ያገናኘው ጨዋታ በሀዋሳ አንድ ለምንም…

ሪፖርት | የፍቅረየሱስ ድንቅ ግብ ለሀዋሳ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አስጨብጣለች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛው ሳምንት መርሃ ግብር ሀዋሳ ከተማ ደደቢትን አስተናግዶ ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ…

ሪፖርት | ፋሲል ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያይተዋል

ጎንደር አፄ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ የተገናኙት ሁለቱ ክለቦች ጨዋታቸውን ያለግብ አጠናቀዋል። ሀዋሳ ላይ ሽንፈት የገጠመው መሪው…

Continue Reading

Eight Star Ethiopia Crashed Libya in Cairo

Goals galore in Cairo as the Ethiopian women national team thrashed Libya in Total African Women…

Continue Reading