ፍቅሩ ተፈራ ዳግም ወደ ህንድ አምርቷል

በኢትዮጵያ ተጫዋቾች ታሪክ ለረጅም ግዜያት በውጭ ሃገራት ሊጎች በመጫወት በተለይም በቅርብ አመታት ውስጥ የሚስተካከለው ኢትዮጵያዊ ተጫዋች…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የኮንፌድሬሽን ዋንጫ ጨዋታን ይመራሉ

የቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ፡፡ ወደ ቀጣይ ዙር ለማለፍ በሚደረጉት ወሳኝ…

ብቸኛው የአፋር ክለብ የመፍረስ አደጋ ውስጥ ገብቷል

በኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት ከሚደረጉ ውድድሮች በሦስተኛ እርከን የሚገኘው የኢትዮዽያ 1ኛ ሊግ ውድድር ከ50 በላይ ክለቦችን…

News in Brief – March 15

Kidus Giorgis Ethiopian side Kidus Giorgis has left Addis Ababa to Kampala at late hours of…

Continue Reading

አዲሱ የመከላከያ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ቡድኑን ለማሻሻል አልመዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ የሆነው መከላከያ ደካማ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ መሆኑን ተከትሎ አሰልጣኝ ምንያምር ፀጋዬን አሰናብቶ…

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ምሽቱን ግብፅ ይጓዛል

በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር የግብፁ ዛማሌክን ከሳምንት በፊት በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም 2-1 በሆነ ውጤት…

ቻምፒየንስ ሊግ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ካምፓላ አምርቷል

በካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ ወደ ምድብ ለመግባት የሚደረጉ ጨዋታዎች ከአርብ ጀምሮ ሲደረጉ በውድድሩ ላይ ለሁለተኛ ተከታታይ…

ወልዲያ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ወልዲያ እንደ ክረምቱ ሁሉ አሁንም በዝውውር ሂደቱ ላይ በስፋት በመሳተፍ አንድ ተከላካይ እና አንድ አማካይ ማስፈረም…

ነጂብ ሳኒ ከ23 ወራት በኋላ ወደ እግርኳስ የሚመልሰውን ዝውውር አድርጓል

በሀላባ ከተማ ፣ ሙገር ሲሚንቶ እና መከላከያ የውድድር ጊዜያትን ማሳለፉን ተከትሎ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሣህሌ ጥሪ አማካኝነት…

አሳልፈው መኮንን ወደ ወልዲያ አምርቷል

በጉዳት እና በሌሎች ምክንያቶች በርከት ያሉ ተጨዋቾቹን አገልግሎት በሚገባ ማግኘት ያልቻለው ወልዲያ ወደ ዝውውር ገበያው እንደሚወጣ…