ትውልደ ፈረንሳዊያኑ ያሲን ቤንዚያ እና ሶፊያን ሃኒ ለአልጄሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሰለፋሉ ተብሎ ይጠበቃል

በፈረንሳይ እና በቤልጂየም ሊግ ክለቦች የሚጫወቱት ያሲን ቤንዚያ እና ሶፊያን ሃኒ በአሠልጣኝ ክርስቲያን ጎርኩፍ ለመጀመሪያ ጊዜ…

” ለአልጄርያ ከፍተኛ ግምት ቢሰጥም በጨዋታው ተቃራኒው ሊከሰት ይችላል ” የዋልያዎቹ አምበል አስራት መገርሳ 

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ እጣ ፈንታውን የሚወስኑ ሁለት ጨዋታዎች ከአልጄርያ ብሄራዊ ቡድን ጋር ያደርጋል፡፡…

“የኢትዮጵያ ተጫዋቾች ፍጥነት ሊያስቸግረን ይችላል” – ዋሊድ መስሉብ

ለፈረንሳዩ ሎርዮ ክለብ የሚሰለፈው አልጄሪያዊ ዋሊድ መስሉብ የአልጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ከኢትዮጵያ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ለተጋጣሚው ዝቅተኛ…

የአልጄርያ ብሄራዊ ቡድን በአዲስ ማልያ ኢትዮጵያን ይገጥማል

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምድብ 10 አልጄርያ ከኢትዮጵያ ጋር ለምታደርጋቸው ተከታታይ ጨዋታዎች ግዙፉ የትጥቅ አምራች ኩባንያ አዲዳስ…

‹‹ስብስባችን የነገውን ጨዋታ ለማሸነፍ ያለው ተነሳሽነት ከፍተኛ ነው›› ሎዛ አበራ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከአልጄርያ ጋር የሚያደርገው የመልስ ጨዋታው ነገ በአዲስ አበባ ስታድየም…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 12ኛ ሳምንት ፕሮግራም

ምድብ ሀ ቅዳሜ መጋሚት 17 ቀን 2008 07፡00 አአ ፖሊስ ከ ኢትዮጵያ መድን 09፡00 ኢትዮጵያ ውሃ…

የአልጄርያ እና ኢትዮጵያ ጨዋታ የተመልካች እጦት ስጋት ተደቅኖበታል

የአልጄሪያ እግርኳስ ማህበር ለጨዋታው ከመደበው 23800 ትኬት ውስጥ እስካሁን 7000 ትኬቶች ብቻ መሸጣቸውን የአልጄርያ ፕሬስ ኤጀንሲ…

‹‹ተጫዋቾቻችን ማሸነፍ እንደሚችሉ ለማሳየት ተዘጋጅተዋል›› የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው

በአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የአልጄርያ አቻውን ነገ አዲስ አበባ ስታድየም…

ጋቦን 2017፡ ጋና ወደ አፍሪካ ዋንጫው ለማለፍ የተቃረበችበትን ድል አስመዝግባለች

ጋቦን በ2017 ለምታስተናግድው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ትላንትም ቀጥለው ውለዋል፡፡ ጋና አክራ ላይ…

Continue Reading

ዋልያዎቹ ጨዋታውን በሚያደርጉበት ስታድየም ልምምድ ሰርተዋል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አልጄርያ ከከተመ 3ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ በዛሬው እለትም ጨዋታው በሚደረግበት ሙስታፋ ቻክር ስታድየም ልምምዱን…