የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ነገ ሌሶቶን በባህር ዳር ስታድየም ይገጥማል፡፡ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌም በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫቸው ለዚህ…
ዜና
“ለኛ ትልቁ ስጋት ኢትዮጵያ ሳትሆን የአፍሪካ ምርጥ ቡድን የሆነችው አልጄሪያ ነች” – የሌሴቶ አሠልጣኝ ሲፌፌ ማቴቴ
የሌሴቶ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ሲፌፌ ማቴቴ ቡድናቸው ለአፍሪካ ዋንጫው ለማለፍ እሁድ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ ማሸነፍ…
“የህዝባችንን ክብር ዳግመኛ ለማግኘት ኢትዮጵያን ማሸነፍ አለብን።” – ማቡቲ ፖትሎዋኔ
የሌሴቶ ብሄራዊ ቡድን እና የማትላማ ክለብ የመሃል ሜዳ ስፍራ ተጫዋች ማቡቲ ፖትሎዋኔ እሁድ በባህርዳር ስታዲየም በሚደረገው…
የሌሴቶ ብሔራዊ ቡድን ባህርዳር ገብቷል
ሊክዌና (አዞዎቹ) በሚል ቅፅል ስም የሚታወቀው የሌሴቶ ብሔራዊ ቡድን ትናንት ባህርዳር ከተማ ደርሷል። የቡድኑ አሠልጣኝ ሲፌፌ…
ከሌሶቶ ጨዋታ በፊት የሚነሱ ተስፋ እና ስጋቶች
– አስተያየት በአብርሃም ገ/ማርያም እና ሚካኤል ለገሰ – ጋቦን ለምታስተናግደው የ2017ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ብሄራዊ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ ኘሮግራም
የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ እግር ኳስ ውድድር የጨዋታ ድልድልና ኘሮግራም ከግንቦት 30 -ሰኔ 14/2007 በወንጂ…
‹‹ ከቡድኔ ማየት የምፈልገውን ነገር እየየሁ ነው›› ዮሃንስ ሳህሌ
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ከዛሬው የዛምቢያ ሽንፈት በኋላ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኙ የሰጡት አስተያየት ከዚህ እነደሚከተለው ነው፡፡…
‹‹ ብሄራዊ ቡድናችሁ በማጥቃት ወረዳው ላይ ያለውን ብቃት ማሻሻል ይጠበቅበታል›› ሆነር ጃንዛ
የዛምቢያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነር ጃንዛ ዛሬ ቡድናቸው በወዳጅነት ጨዋታ ዋልያዎቹን 1-0 ካሸነፈ በኋላ አስተያየት ሰጥተዋል፡፡…
ዋልያዎቹ በዛምቢያ ተሸነፉ
ዛሬ 10፡00 ላይ በተካሄደው የዝግጅት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የዛምቢያ አቻውን አስተናግዶ 1-0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡…
ዋልያዎቹ ባህርዳር ይጫወታሉ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሌሴቶ ጋር የሚያደርገውን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ እና ከኬንያ ጋር የሚደረገው የቻን ማጣርያ…