ፕሪሚየር ሊጉ በተስተካካይ ጨዋታ ደደቢት እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኛል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሊጠናቀቅ 4 ተስተካካይ ጨዋታዎች ብቻ ይቀራሉ፡፡

ሉሲዎቹ ነገ ከናሚቢያ ጋር የወዳጅነት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ ከጋና ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅት ከጀመረ ሳምንት ተቆጥሯል፡፡

አዲሱ የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰኞ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አዲሱ አሰልጣኝ በይፋ የሚገለፅበት ቀን እየራቀ ሃገሪቱም ካለ ብሄራዊ ቡድን 2 ወራትን አስቆጥራለች፡፡

“ 5 Star Shimeles “

ሽመልስ በቀለ በአንድ ጨዋታ 5 ግቦች ከመረብ አሳረፈ

ዘሪሁን ቢያድግልኝ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀኃፊ ሆነው ተሾሙ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያወጣውን የስራ ማስታወቂያ ተከትሎ የአመልካቾችን የትምህርት እና የስራ ልምድ ተመልክቶ በመጨረሻ አቶ ዘሪሁን…

ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት 5 የመጨረሻ እጩዎች ቀርተዋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴፌሽን ቀጣዩን የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ለማሳወቅ የወሰደው ጊዜ እየረዘመ በታዛቢዎች በኩል ጥያቄን እየፈጠረ ይገኛል፡፡ ከ15…

ማርት ኖይን የሚተካው አሰልጣኝ የውጪ ዜጋ እንደሚሆን ይጠበቃል

ካለፈው ህዳር ወር አንስቶ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሲያሰለጥኑ የቆዩት ሆላንዳዊው አሰልጣኝ ማርት ኖይ የታንዛንያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አሸናፊነት ሲመለስ ኢትዮጵያ ቡና ደረጃውን አሻሻለ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተስተካካይ ጨዋታዎች መድመቁን ቀጥሏል፡፡

የኢትዮጵያ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ከ2 ሳምንት በኋላ ይካሄዳል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ሩብ ፍፃሜ የሚካሄዱበትን ቀናት አስታውቋል፡፡ ሁሉም ጨዋታዎች በአዲስ አበባ…

ፌዴሬሽኑ ለብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት የተመዘገቡ አሰልጣኞችን ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ባለፈው ወር ያሰናበታቸው አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውን ለመተካት ያወጣውን ማስታወቂያ ተከትሎ 27 አሰልጣኞች ማመልከቻ…