የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በ11 ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲካሄድ ከሦስቱ መሪዎች ውስጥ አንዱ ብቻ ድል ቀንቶታል። በቶማስ…
ዜና

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በዝውውር ተሳትፎው ቅድሚያውን የሚወስደው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት የውጪ ተጫዋቾችን በማስፈረም ዝውውሩን አገባዷል። በሁለተኛው ዙር ቤትኪንግ የኢትዮጵያ…

ለገጣፎ ለገዳዲ የስድስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊሱ ለገጣፎ ለገዳዲ ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ተጫዋች በማስፈረም ዝውውሩን አገባዷል። በዝውውር መስኮቱ…

አርባምንጭ ከተማ ከከፍተኛ ሊግ ተከላካይ አስፈረመ
በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ በዝውውሩ ሁለተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። በፕሪምየር ሊጉ ላይ በሁለተኛው ዙር በርካታ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም ከአራቱ ጋር ተለያይቷል
በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ ተጫዋችን ሲያስፈርም ከአራት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያይቷል።…

ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረሟል
በዝውውር ፍፃሜው ዕለት ሲዳማ ቡና ከሀገር ውስጥ ተከላካይ ከሀገር ውጪ ደግሞ አጥቂ ማስፈረም ችሏል። በአሰልጣኝ ሥዩም…

ለገጣፎ ለገዳዲ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
አሠልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን የሾመው ለገጣፎ ለገዳዲ በቋሚ እና በውሰት ውል ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ…

የሀዲያ ሆሳዕና እና አሠልጣኝ ሙሉጌታ ጉዳይ ላይ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ አስተላልፏል
የአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት እና ሀዲያ ሆሳዕናን አለመስማማት ተከትሎ የቀረበውን ይግባኝ የተመለከተው የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ አስተላልፏል።…

ዐፄዎቹ የመስመር ተጫዋች አስፈርመዋል
ከቀናት በፊት አዲስ አሠልጣኝ የሾመው ፋሲል ከነማ በዛሬው ዕለት የመስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ የቡድኑ አካል አድርጓል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…