የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሊመለስ ነው

ከዓለም ዋንጫ መጠናቀቅ በኋላ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ይቀጥላል። የኢትዮጵያ…

ከፍተኛ ሊግ | የሦስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

በቶማስ ቦጋለ እና ጫላ አቤ ዛሬ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከተደረጉ ዘጠኝ ጨዋታዎች ሰባቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ነቀምቴ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ወደ መሪነት ከፍ ሲል ኤሌክትሪክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስም አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት መርሐግብር ዛሬ በሦስት ጨዋታዎች ሲጀመር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ኢትዮ…

ባህር ዳር ከተማ ቅሬታውን አሰምቷል

ባህር ዳር ከተማ ከዳኝነት ጋር በተገናኘ ያለውን ቅሬታ ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር አስገብቷል። የሀገራችን ከፍተኛው…

አሠልጣኝ ተመስገን ዳና ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያላቸውን ጉዳይ ወደ ፍትህ አካል ወስደዋል

ከቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያላቸው ውል የተቋረጠባቸው አሠልጣኝ ተመስገን ዳና ጉዳያቸውን ወደ ኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…

ዳዋ ሆቴሳ በቀጣይ ጨዋታዎች ከሜዳ ይርቃል

ከ10ኛው ሳምንት ጀምሮ ጉዳት ላይ የሚገኘው የአዳማ ከተማው ወሳኝ አጥቂ በመጪዎቹ ጨዋታዎችም እንደማይሰለፍ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ይታገሱ…

ከፍተኛ ሊግ | የ3ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

በቶማስ ቦጋለ እና ጫላ አቤ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ 11 ጨዋታዎችን አስተናግዶ ዘጠኙ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ሻሸመኔ…

Continue Reading

ለገጣፎ ለገዳዲ አዲስ አሠልጣኝ ሾሟል

አዲስ አዳጊው ለገጣፎ ለገዳዲ አዲስ አሠልጣኝ ሲሾም ዋና አሠልጣኙ በምክትልነት እንዲሰሩ ውሳኔ አስተላልፏል። በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ…

ድሬደዋ ከተማ የተወሰነበት ውሳኔ እንዲነሳለት ጠየቀ

ድሬደዋ ከተማ ከፋሲል ከነማ ጋር ያደረገውን ጨዋታ ተከትሎ አወዳዳሪው አካል በክለቡ ላይ የወሰነው የዲሲፒሊን ውሳኔ እንዲነሳለት…

ለገጣፎ ለገዳዲ በአሰልጣኝ ቡድን አባላቱ ላይ ውሳኔ አሳልፏል

በውጤት ማጣት መነሻነት አሰልጣኞቹን የጠራው የለገጣፎ ለገዳዲ ቦርድ የስንብት እና የማስጠንቀቂያ ውሳኔዎችን ሰጥቷል። በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ…