መቻል ”አመራሮች አቅጣጫ እስከሚያስተላልፉልን እና ውሳኔ እስከምናገኝ ድረስ በፍፃሜው ጨዋታ አንሳተፍም” ሲል ቅሬታውን ገለፀ

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር ለፍፃሜ የደረሰው መቻል ቅሬታውን ለሶከር ኢትዮጵያ ልኳል። በመዲናችን አዲስ አበባ በደማቅ…

ድሬዳዋ ከተማ በስምምነት ከአምበሉ ጋር ተለያቷል

በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ የቀላቀለው ድሬዳዋ ከተማ ከአምበሉ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። በአሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ…

ባህርዳር ከተማ ተከላካይ አስፈርሟል

ወደ ወልቂጤ ከተማ ለማምራት ከዚህ ቀደም ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ተከላካዩ ዳዊት ወርቁ የትውልድ ከተማውን ክለብ ተቀላቅሏል፡፡…

የፈረሰኞቹ አጥቂ ከሀገሩ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለታል

ቶጎ ነገ ላለባት የወዳጅነት ጨዋታ ለቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ ጥሪ በማቅረቧ ተጫዋቹ ወደ ፈረንሳይ አምርቷል፡፡ የተጠናቀቀውን የቤትኪንግ…

ጌታቸው ገብረማርያም ስለ ሉቺያኖ ቫሳሎ

– “እንዴት ብዬ ላስረዳህ? ሉቻኖ የተለየ ፍጥረት ነው።” – “. . . ሉቻኖ እጅግ ደስ አለው።…

Continue Reading

የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ረዳቶች ውላቸው ተራዘመ

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ያለፉትን ሁለት ዓመታት ያገለገሉት ሦስት አሰልጣኞች በዛሬው ዕለት ውላቸው…

በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል

ከቀትር በኋላ በተደረጉ ሁለት የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ቡል እና ወልቂጤ ከተማ የፍፃሜ…

የጣና ሞገዶቹ የግብ ዘብ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለታል

በቅርቡ ባህር ዳር ከተማን የተቀላቀለው የግብ ዘብ ለብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለት ወደ ፈረንሳይ አቅንቷል። አንድ ሜትር…

ብርቱካናማዎቹ አጥቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል

በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ውድድር ላይ ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው አጥቂ ድሬዳዋ ከተማን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል።…

አሰልጣኝ አጥናፉ ዓለሙ ከነገው ጨዋታ አስቀድሞ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል

ከነገው የኢትዮጵያ ወጣት ቡድን ጨዋታ አስቀድሞ አሰልጣኝ አጥናፉ ዓለሙ በጁፒተር ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ከ23…