የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ ጋር ባደረገው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ጉዳት የገጠመው ተከላካዩን በሌላ ተጫዋች ተክቷል። በአልጄርያ…
ዜና
ኢትዮጵያ ቡና የውጪ ሀገር ዜጋ አስፈረመ
ጋናዊው የመሀል ተከላካይ ኢትዮጵያ ቡናን በሁለት ዓመት ውል ተቀላቀለ። በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና መሪነት በርካታ አዳዲስ እና…
የሲዳማ ቡና ምክትል አሰልጣኝ ታውቀዋል
አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ ረዳት አሰልጣኛቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡ የ2015 የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን መቀመጫውን በታደሰ እንጆሪ ሆቴል በማድረግ…
ሩዋንዳ ለወሳኞቹ የደርሶ መልስ ጨዋታዎች ዝግጅቷል ዛሬ ጀምራለች
የፊታችን ዓርብ እና ነሐሴ 29 ከዋልያዎቹ ጋር የቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታ የሚጠብቀው የሩዋንዳ…
ዐፄዎቹ ጊዜያዊ አሠልጣኛቸውን በቋሚነት ሾመዋል
አሠልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ በዋና አሠልጣኝነት ሚና ከፋሲል ከነማ ጋር በቀጣዩ ዓመት ለመቆየት ውላቸውን አድሰዋል። በተጠናቀቀው የቤትኪንግ…
ለፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንትነት የሚወዳደሩት አቶ መላኩ ፈንታ መግለጫ ሰጥተዋል
👉”ልንመረጥ ይገባል ብለን የምናስበው በሀሳባችን ነው እንጂ በገንዘባችን አይደለም ፤ በሀሳባችን እንጂ በኔትወርካችን አይደለም ፤ በሀሳባችን…
Continue Reading
አዳማ ከተማ ዘግይቶም ቢሆን ዝግጅቱን ሊጀምር ነው
በአሠልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመራው አዳማ ከተማ ከሌሎቹ የሊጉ ክለቦች ዘግይቶ ከነገ በስትያ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሊጀምር…
“የገጠምነው ቡድን ጠንካራ መሆኑ ትንሽ ፈትኖናል” ሚቾ
በሁለት ቀናት ልዩነት ዋልያዎቹን በአቋም መፈተሻ ጨዋታ የገጠመው የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ሰርዲዮቪች ሚሉቲን “ሚቾ” ከዛሬው…
“በምትጫወትበት መንገድ የተወሰኑ ዕድሎችን መፍጠር ከቻልክ እና እንዳይገባብህ ማድረግ ከቻልክ ቢያንስ ጥሩ መንገድ ላይ ነህ”
አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድናቸው ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሁለተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አከናውኖ 0ለ0 ከተለያየ በኋላ…
ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና ክልሎች ሻምፒዮና ተጠናቋል
በሀዋሳ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው ከ17 ዓመት በታች ሻምፒዮና በክለቦች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በክልሎች ኦሮሚያን አሸናፊ በማድረግ…

