ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚሳተፍበት የሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር የጨዋታ ሰዓቶች ማስተካከያ እንደተደረገባቸው ሶከር ኢትዮጵያ…
ዜና
የቀድሞው ስያሜውን ያገኘው መቻል የዝግጅት ቀኑ ታውቋል
በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ የቀላቀለው መቻል በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን መቼ…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ በቀረቡለት አቤቱታዎች ዙርያ ውሳኔ አስተላለፈ
በመጪው ነሐሴ 22 በጎንደር ከተማ ለሚከናወነው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት…
“ንግድ ባንክ የመጣሁበት ዋነኛ ዓላማዬ ዋንጫ ለማንሳትና ታሪክ ለመስራት ነው”
አዲሷ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋች መሳይ ተመስገን በሴካፋ የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር እና ዝግጅት ዙሪያ ከሶከር…
የጣና ሞገደኞቹ ወደ ልምምድ የሚገቡበት ቀን ታውቋል
ባህርዳር ከተማ የ2015 የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን መቼ እና የት እንደሚጀምር ተገልጿል። በተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በሊጉ ለመቆየት…
የአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ምክትል ታውቀዋል
መቻልን ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ለማሰልጠን ፊርማቸውን ያኖሩት አሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የቀድሞ ምክትል አሠልጣኛቸውን ዳግም አግኝተዋል። የቀድሞ…
ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
ከሩዋንዳ አቻው ጋር የቻን ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርግ…
ዋልያዎቹ ለቻን የመጨረሻ ዙር የማጣርያ ጨዋታ ዝግጅታቸውን ጀምረዋል
በቻን ማጣርያ የመጨረሻው ዙር ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን በአዳማ ከተማ ጀምሯል። በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮን…
ሀድያ ሆሳዕና ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
ሀድያ ሆሳዕና የ2015 የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በሆሳዕና ከተማ የሚጀምርበትን ቀን ለሶከር ኢትዮጵያ አሳውቋል፡፡ ከአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት…
የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የደርሶ መልስ ጨዋታ የሚደረግበት ቦታ ታውቋል
ባለንበት ወር መጨረሻ በቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የሚገናኙት ኢትዮጰያ እና ሩዋንዳ የሜዳ ላይ ጨዋታቸውን የት እንደሚያደርጉ…

