የ2014 ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና ክልሎች ሻምፒዮና ዛሬ ሲጀምር ሀዋሳ እና ባህር ዳር ድል አድርገዋል።…
ዜና
ዐፄዎቹ ዝግጅታቸውን ነገ ይጀምራሉ
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ የሚሳተፈው ፋሲል ከነማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ነገ በባህርዳር ከተማ ይጀምራል፡፡ በተጠናቀቀው የቤትኪንግ…
ለቻን ማጣርያ 23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገላቸው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ለሚያደርገው የቻን ማጣርያ የደርሶ መልስ ጨዋታ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ መደረጉን ፌዴሬሽኑ…
ሀይቆቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ተረጋግጧል
በተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን አራተኛ ደረጃን ይዘው ያጠናቀቁት ሀዋሳ ከተማዎች የ2015 የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን መቼ እንደሚጀምሩ ለሶከር…
ሙሉቀን አዲሱ በትውልድ ከተማው ለሚገኝ ፕሮጀክት ድጋፍ አድርጓል
በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሲዳማ ቡናን የተቀላቀለው አማካዩ ሙሉቀን አዲሱ በትውልድ ሀገሩ አርሲ ነገሌ ለሚገኝ የፕሮጀክት…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ላይ ዝግጅቱን ያደርጋል
ወደ ፕሪምየር ሊጉ ዳግም የመመለስ ዕድል ያገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአዳማ ከተማ ዝግጅቱን ያከናውናል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ላለፉት…
ፈረሰኞቹ ነገ ወደ ታንዛኒያ ያቀናሉ
በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክለው የቅዱስ ጊዮርጊስ የልዑክ ቡድን ነገ ወደ ታንዛንያ ጉዞ ያደርጋል። የ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ…
ሲዳማ ቡና የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
ከአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ ይፋዊ ሹመት በኋላ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን የቀላቀለው ሲዳማ ቡና የ2015 የውድድር ዘመን ዝግጅቱን…
የጦና ንቦቹ አጥቂ አስፈርመዋል
የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያሙ ወላይታ ድቻ ሦስተኛ ፈራሚውን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር ለመቀጠል ውል…
ዊሊያም ሰለሞን ለሲዳማ ቡና ደብዳቤ አስገብቷል
ለሁለት ክለቦች በመፈረሙ ውዝግብ ውስጥ ገብቶ የሚገኘው ዊሊያም ሰለሞን ለሲዳማ ቡና ክለብ ጉዳዩን የተመለከተ ደብዳቤ በዛሬው…

