በብሔራዊ ቡድናችን የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታ ዙሪያ አዲስ ነገር ሊኖር እንደሚችል ተሰምቷል ወደ ሞሮኮ አቅንተው…
ዜና
አንድ ተጫዋች ከነገው ጨዋታ ውጭ ሆኗል
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ከመልሱ ጨዋታ በፊት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አንድ ተጫዋች ከጨዋታው ውጭ እንደሆነ ገልፀዋል በ2027…
ግብፃዊያን የኢትዮጵያን ፍልሚያ ሊዳኙ ነው
የፊታችን ማክሰኞ ድሬዳዋ ላይ የሚደረገውን የኢትዮጵያ እና ሳኦቶሜና ፕሪንሲፔ ጨዋታ አራት ግብፃዊያን አልቢትሮች እንደሚመሩት ታውቋል። በ2027…
የዋልያዎቹ ጨዋታ የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል
ድሬዳዋ ላይ የፊታችን ማክሰኞ የሚደረገው የኢትዮጵያ እና ሳኦቶሜና ፕሪንሲፔ ጨዋታ በቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደሚያገኝ ሶከር…
አንድ ተጫዋች ብሔራዊ ቡድኑን ይቀላቀላል
ወሳኝ ድል ተቀዳጅቶ ከተመለሰው የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች ተቀላቅሏል። በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ የሚሰለጥኑት የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ነገሌ አርሲ አጥቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል
በ 38 ነጥብ 3ኛ ደረጃ የተቀመጡትና ወደ ፕሪምየር ሊጉ ባደጉበት ዓመት ውጤታማ ጊዜ በማሳለፍ ላይ የሚገኙት…
የተራዘመው የኢትዮጵያ ዋንጫ ቀን ተቆጠረለት
ተራዝሞ የነበረው የኢትዮጵያ ዋንጫ 4ኛ ዙር ውድድር መች እንደሚደረግ ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ የ4ኛ…
አንድ ተጫዋች በብሔራዊ ቡድኑ ልምምድ ላይ አልተገኘም
የመጨረሻ ልምምዱን እየሠራ በሚገኘው የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች አልተገኘም። በ2027 ለሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከሳኦቶሜ…
የፌዴሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደራዊ ጉዳይ በተመለከት ምን አሉ?
👉 “ፍቃድ የተሰጠው ለአንድ ጨዋታ ብቻ ነው።” 👉 “የካፍ ገምጋሚ አካል ግብረ መልስ ተስፋ አስቆራጭ ነበር።”…
“ልምድ እና ጫና የሚቋቋሙ ተጫዋቾችን መርጠናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ
👉 “ስም ሳይሆን አቅም ያለው ተጫዋች ገብቶ ይጫወታል። 👉 “እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ተጫዋቾቹ ያላቸውን ለመስጠት ዝግጁ…

