👉 “ይገባናል ብዬ ነው የማስበው” 👉 “አጀማመራችን ጥሩ ነበር ከዕረፍት በኋላ ግን እንደጠበቅነው አይደለም” አሰልጣኝ ገብረመድህን…
ዜና
ዮሴፍ ታረቀኝ ከሀዋሳ ከተማ ጋር አይገኝም
በክረምቱ ሀዋሳ ከተማን የተቀላቀለው የመስመር አጥቂው ከክለቡ ጋር ለምን አይገኝም? ባሳለፍነው የ2016 ክረምት ወር መጨረሻ ላይ…
ጎፈሬ እና ኖቫ ኮኔክሽንስ ውላቸውን አራዘሙ
ጎፈሬ ለቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት ከኖቫ ኮኔክሽንስ ጋር ለመሥራት ውሉን አድሷል። በምርቶቹ ጥራት የዋሺንግተን ዲሲ ከንቲባ እንዲሁም…
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ስለብሄራዊ ቡድኑ ሽንፈት እና ቀጣይ ተስፋዎች ምን አሉ?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ያደረጋቸውን ጨዋታዎች እና የነበረውን ቆይታ አስመልክቶ የቡድኑ ጊዜያዊ አሰልጣኝ…
ተክለማርያም ሻንቆ በጉዳዩ ዙሪያ ምላሽ ሰጥቷል
በሀገረ አሜሪካ የሚገኘው የግብ ዘቡ ወደ ስፍራው ስላቀናበት ምክንያት ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግሯል። ከሕዳር ወር መጀመሪያ ጀምሮ…
አሰልጣኝ ራውዳ አሊ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ከዚምባብዌ ጋር በጥር ወር…
ተክለማርያም ሻንቆ ከክለቡ ጋር አይገኝም
ኢትዮጵያ መድን በግብ ጠባቂው ጉዳይ ደብዳቤ አውጥቷል። ባለፈው የውድድር ዘመን አጋማሽ ኢትዮጵያ መድንን ተቀላቅሎ ክለቡን በማገልገል…
በሄኖክ አዱኛ በግብጹ ክለብ መካከል የተፈጠረው ምንድን ነው?
ከወራት በፊት ለግብጹ ክለብ ሃራስ ኤል ሁዶድ ፊርማውን ያኖረው ሄኖክ አዱኛ ወደ ሀገር ቤት ተመልሷል። የሊጉን…
ሲዳማ ቡና ከአሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል
በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ዋና አሰልጣኛቸውን በማገድ ጊዜያዊ አሠልጣኝ መሾማቸው ታውቋል። በ2016 የውድድር ዘመን…
የመቻል ስፖርት ክለብ ያዘጋጀው የሌጀንዶች ስልጠና ነገ ይጀመራል
የመቻል ስፖርት ክለብ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የሌጀንዶች የእግርኳስ አሰልጣኞች ስልጠና በነገው ዕለት ይጀመራል።…