ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል

ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ደጋፊዎች የታደሙበት የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ የማይክል ኪፕሩቭል ብቸኛ ጎል ሲዳማን…

አርባምንጭ ከተማ የተለያዩ አዳዲስ ውሳኔዎችን አስተላልፈ

የአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከወቅታዊ የቡድኑ ውጤት ጋር በተያያዘ አዳዲስ ውሳኔዎችን እና የአሰልጣኝ ቡድን አባላት…

ሪፖርት | ሙከራ አልባው ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

እንደ ተጠባቂነቱ ያልነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የባህር ዳር ከተማ ጨዋታ 0-0 ተቋጭቷል። ባለፈው ሳምንት አቻ…

የሊጉ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች የሚደረጉበት ከተማ ታውቋል

ከ31ኛ እስከ 36ኛ ሳምንት ድረስ የሚደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የሚከናወኑበት ስታዲየም የት እንደሆነ ሲታወቅ የቀጥታ…

በሀዋሳው ተጫዋች ዙሪያ ፍርድ ቤት የእግድ ውሳኔ አወጣ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የቅጣት ውሳኔ የተላለፈበትን የሀዋሳ ከተማ ተጫዋች በተመለከተ መደበኛ ፍርድ ቤት እግድ…

ባህርዳር ከተማ በመርሐ-ግብር ሽግሽጉ ዙሪያ ቅሬታ አሰምቷል

ዛሬ ከኢትዮጵያ መድን ጋር የሚጫወተው ባህር ዳር ከተማ አግባብ በሌለው ምክንያት ጨዋታው እንዲራዘም ተደርጓል በሚል ቅሬታ…

ምዓም አናብስት አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሰዋል

በዛሬው ዕለት ከአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ ጋር በስምምነት የተለያዩት መቐለ 70 እንደርታዎች አዲስ አሰልጣኙ ለመሾም ተቃርበዋል። ረፋድ…

መቐለ 70 እንደርታ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ

በፕሪምየር ሊጉ ላይ ውጤት ከራቃቸው ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ ከአሰልጣኙ ጋር መለያየቱን ሶከር…

የሁለት ቡድኖች ተጫዋቾች በደመወዝ አለመከፈል ለችግር መዳረጋቸውን ገለፁ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ላይ እየተካፈሉ የሚገኙት የአርባ ምንጭ እና ሀምበርቾ ተጫዋቾች በደመወዝ አለመከፈል ችግር ውስጥ…

ሚሊዮን ሰለሞን ከክለቡ ጋር አይገኝም

ኢትዮጵያ መድን በተከላካዩ ጉዳይ ደብዳቤ አውጥቷል። ባሳለፍነው ዓመት የዝውውር መስኮቱ አጋማሽ ላይ ከሀዋሳ ከተማ የስድስት ወር…