የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የበላይ የሆነው አክሲዮን ማኅበሩ ዛሬ ወደ ሀዋሳ አቅንቶ ከዩኒቨርስቲው አመራሮች ጋር ውይይት አድርጓል።…
ዜና
ሲዳማ ቡና ከግብ ጠባቂው ጋር በስምምነት ተለያየ
ሲዳማ ቡናን ያለፉትን አምስት ዓመታት ያገለገለው ግብ ጠባቂ በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ…
ፋሲል ከነማ የማኅበረሰቡ ተቋም እንዲሆን በይፋ እንቅስቃሴ ጀምሯል
ፋሲል ከነማን ከመንግስት ድጎማ በማላቀቅ የራሱ የገቢ ምንጭ እንዲያመነጭ እና የማኅበረሰቡ ተቋም እንዲሆን የሚያስችል ስምምነት በትናንትናው…
ተጨማሪ ተጫዋች ከብሔራዊ ቡድኑ ውጪ ሆኗል
እንደ ሀይደር ሸረፋ ሁሉ በግል ምክንያት የአጥቂ መስመር ተጫዋች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ውጪ ሆኗል። ከሦስት ቀናት…
ሀድያ ሆሳዕና ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ሀድያ ሆሳዕና በማለዳው ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ ኢያሱ ታምሩ ወደ ሀድያ ሆሳዕና ያመራው አንደኛው…
አማካዩ በግል ጉዳይ ከብሔራዊ ቡድኑ ውጪ ሆኗል
በቅርቡ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ የተደረገለት የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በግል ጉዳይ ብሔራዊ ቡድኑን አይቀላቀልም፡፡ ከሰሞኑ አሰልጣኝ…
ወደ አንደኛ ሊግ የሚያድጉ ተጨማሪ ቡድኖችን የሚለዩት ጨዋታዎች ረቡዕ ይደረጋሉ
የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በሀዋሳ ከተማ እየተደረገ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ደርሷል፡፡ ትናንት በተደረጉ ጨዋታዎች ስምንት ክለቦች…
ወደ ሴቶች ሁለተኛ ዲቪዚዮን ያደጉ ክለቦች ሙሉ በሙሉ ተለይተው ታውቀዋል
በሁለት ምድብ ተከፍሎ በአስር ክለቦች መካከል በሀዋሳ ሲደረግ የነበረው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል፡፡ ወደ…
ባዬ ገዛኸኝ በመጨረሻም ወዴት እንዳመራ ታውቋል
ከባህርዳር ከተማ ጋር ቀሪ የአንድ ዓመት ውል እየቀረው ለሁለት ክለቦች በመፈረሙ መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው አጥቂ በመጨረሻም…
አሠልጣኝ ካሣዬ እና ኢትዮጵያ ቡና ከስምምነት የደረሱ ይመስላል
ከተጫዋቾቹ ጋር ወደ ቢሾፍቱ ሳይጓዝ የቀረው አሠልጣኝ ካሣዬ ክለቡ ያስቀመጠውን አቅጣጫ በጊዜያዊነት መቀበሉ ታውቋል። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ…