በከፍተኛ ሊግ ጥሩ የውድድር ዓመት ያሳለፈው የመስመር አጥቂ ጅማ አባ ጅፋርን ተቀላቅሏል። በ2014 የውድድር ዘመን በተሻለ…
ዜና
የጣና ሞገዶቹ ከአማካይ ተጫዋቻቸው ጋር ተለያይተዋል
ለሁለት ዓመታት በባህር ዳር ከተማ የተጫወተው የአማካይ መስመር ተጫዋቹ የአንድ ዓመት ውል ቢኖረውም ከክለቡ ጋር በስምምነት…
“ለከነማዬ እሮጣለው” በሚል መሪ ቃል ለአርባምንጭ ከተማ ክለብ የገቢ ማስገኛ ሩጫ ዛሬ ተካሄደ
የአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብን በገቢ ለማጠናከር የተለያዩ የገቢ ማስገኛ መርሀግብሮች እየተደረጉ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ…
ከሰዓት በተደረጉ ጨዋታዎች አራት ተጨማሪ ክለቦች ወደ አንደኛ ሊግ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል
በሀዋሳ ከተማ እየተደረገ ባለው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ከሰዓት በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ወደ አንደኛ ሊግ ያደጉ…
ወላይታ ድቻ ተከላካይ ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቹን ውልም አድሷል
በዝውውሩ እየተካፈለ የሚገኘው ወላይታ ድቻ በዛሬው ዕለት አንድ አዲስ ተከላካይ ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቹን ውልም አድሷል፡፡ በረከት…
ከ17 ዓመት በታች ውድድርን አስመልክቶ ውይይት ተካሂዷል
የፕሪምየር ሊግ እና የክልል ቡድኖችን ባሳተፈ መልኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሚዘጋጀው ከ17 ዓመት በታች ውድድርን አስመልክቶ በጁፒተር…
ጅማ አባጅፋር ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ከሰዓታት በፊት እያሱ ለገሠን የግሉ ያደረገው ጅማ አባጅፋር አሁን ደግሞ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። ቡድኑን የተቀላቀለው…
የግራ መስመር ተከላካዩ ለአዳማ ከተማ ፈረመ
የግራ መስመር ተከላካዩ ሀዋሳ ከተማን ለቆ ማረፊያው አዳማ ከተማ ሆኗል፡፡ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ከሳምንታት በፊት ያስፈረመው…
ባህር ዳር ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
በርካታ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሰነበተው ባህር ዳር ከተማ የክረምቱ ሦስተኛ አዲስ ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ…
ከሲዳማ ቡና ጋር የተለያየው ተጫዋች ወደ አዳማ አቅንቷል
ለአምስት ዓመታት ግልጋሎት ከሰጠበት ክለብ ጋር የተለያየው የአማካይ መስመር ተጫዋቹ አዳማ ከተማን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ከሀዋሳ ከተማ…