ስሑል ሽረዎች የ2013 ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በዚህ ሳምንት ይጀምራሉ። የእስከ አሁን አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን በክረምቱ የዝውውር…
ዜና
ዋሊያዎቹ ልምምዳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል
በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ15ኛ ቀን የልምምድ መርሐ-ግብሩን ዛሬ አከናውኗል። ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2021…
“…በፍፁም ሆንብዬ ያደረኩት አይደለም” ታፈሰ ሰለሞን
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በዝግጅት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቡናው ድንቅ አማካይ ታፈሰ ሰለሞን ስለ ወቅታዊው አነጋጋሪ…
ወልዋሎዎች የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቁ
ባለፈው ሳምንት አራት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ቢጫ ለባሾቹ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። የመጀመርያው ፈራሚ የመስመር…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ሳሙኤል አበራ የሚመሩት አዳማ ከተማዎች ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል፡፡ የ2011 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ…
ከፍተኛ ሊግ | ጌዲኦ ዲላ የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል
የጌዲኦ ዲላ እግር ኳስ ክለብ ለወንድ እግር ኳስ ቡድኑ ማስታወቂያን አወጣ፡፡ በተሰረዘው የ2012 የከፍተኛ ሊግ ውድድር…
የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከሥራ ይርዳው ጋር
ከቀናት በፊት መከላከያን የተቀላቀለችው አጥቂዋ ሥራ ይርዳው የዛሬው የሴቶች ገፅ ዕንግዳችን ናት። ትውልድ እና ዕድገቷ በባህር…
ወልቂጤ ከተማ ለተጫዋቾቹ ጥሪ አድርጓል
ወልቂጤ ከተማዎች በቀጣዩ ሳምንት የ2013 ዝግጅታቸውን ይጀምራሉ፡፡ በተሰረዘው ውድድር ዓመት ወደ ፕሪምየር ሊጉ አድገው መልካም እንቅስቃሴ…
ስሑል ሽረ አራተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ
ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ ዘግየት ብለው የገቡት ስሑል ሽረዎች የመስመር ተጫዋች አስፈርመዋል፡፡ ለክለቡ ፊርማውን ያኖረ አራተኛ ተጫዋች…
ጅማ አባጅፋር በዚህ ሳምንት አዲስ አሰልጣኝ ይቀጥራል
ጅማ አባጅፋር በዚህ ሳምንት አዲስ አሰልጣኝ በመሾም የ2013 ዝግጅቱን ይጀምራል፡፡ በተደጋጋሚ ከተጫዋቾች ደመወዝ ካለ መከፈል ጋር…