የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በኅዳር ወር አጋማሽ እንደሚጀመር ለክለቦች በላከው ደብዳቤ ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ…
ዜና
መልካሙ ታውፈር በጣሊያን ለታችኛው ዲቪዚዮን ክለብ ፈርሟል
ዓምና ለፋሲል ከነማ ፈርሞ ምንም ጨዋታ ሳያደርግ ከዐፄዎቹ ጋር የተለያየው መልካሙ በጣልያን አዲስ ክለብ አግኝቷል። ወደ…
የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ወደ አፋር ተጉዘው ድጋፍ አድርገዋል
በከፍተኛ የጎርፍ አደጋ በተመታው የአፋር ክልል የተለያዩ ቀበሌዎች ለሚገኙ ወገኖች የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ወደ ክልሉ ተጉዘው…
በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ማዳጋስካር ዝግጅቷን አውሮፓ ላይ ታደርጋለች
በደቡብ ምስራቅ አፍሪካ የምትገኘው ማዳጋስካር ለአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች የምታደርገውን ዝግጅት የት እንደምታከናውን አስታውቃለች። ለ2021…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ የአሰልጣኙ እና አምስት ተጫዋቾችን ውል ለማደስ ተስማማ
የአዳማ ከተማ ሴቶች ቡድን የአሰልጣኝ ሳሙኤል አበራን ውል ለተጨማሪ ዓመት ለማራዘም ሲስማማ የአምስት ነባር ጫዋቾትንም ውል…
ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ለሀገራችን አሰልጣኞች ስልጠና ሰጡ
የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ ለሀገራችን አሰልጣኞች በቅድመ ውድድር ዝግጅት እና ተያያዥነት ባላቸው እግርኳሳዊ…
የኢትዮጵያ ቀጣይ ተጋጣሚ የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች ልታደርግ ነው
ኒጀሮች ሁለት የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች ለማድረግ ቀጠሮ ይዘዋል። በጥቅምት ወር መጨረሻ እና ኅዳር ወር መጀመርያ በተከታታይ…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፪) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን ባሳለፍነው ሳምንት የጀመርነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተመለከቱ ዕውነታዎችን ተከታይ ክፍል ይዘን…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ሁለተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ
የመስመር አጥቂዋ መሳይ ተመስገን የመከላከያ ሁለተኛ ፈራሚ ሆናለች፡፡ ከቀናት በፊት አሰልጣኝ በለጠ ገብረኪዳንን የመደቡት መከላከያዎች በአሰልጣኙ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚጫወትበት ስታዲየም ታውቋል
በኅዳር ወር የመጀመሪያ ቀናት የኒጀር አቻቸውን የሚገጥሙት ዋሊያዎቹ ዝግጅታቸውን የሚያደርጉበት እና ጨዋታውን የሚከውኑበት ስታዲየም ታውቋል። በኮቪድ-19…