ዕለተ ሀሙስ በምናቀርበው “ይህን ያውቁ ኖራል?” አምዳችን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከቦችን የተመለከቱ ዕውነታዎችን በተከታታይ ስናቀርብ ቆይተናል።…
ዜና
ካፍ አዳዲስ ውሳኔዎችን አሳለፈ
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ባደረገው ስብሰባ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ፣ የውድድር ቀናት እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ…
ፕሪምየር ሊጉ ለቀጥታ የሬድዮ ስርጭት ሊሸጥ ነው
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በሬድዮ በቀጥታ ለማስተላለፍ ለሚፈልጉ ድርጅቶች ሊሸጥ ነው፡፡ *መረጃው ኢፊዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ነው።…
የስታዲየሞች ግምገማ ዛሬ ተጠናቀቀ
በተዋቀረ ሦስት ኮሚቴዎች አማካኝነት በየሀገሪቱ በተመረጡ ስታዲየሞች እና መሠረተ ልማቶች ዙሪያ ሲደረግ የነበረው ግምገማ ዛሬ ተጠናቋል፡፡…
የዝውውር መስኮቱ ከአስራ ስድስት ቀናት በኃላ ይከፈታል
የዝውውር መስኮቱ ቀደም ተብሎ ከመስከረም 2 ጀምሮ እንደሚከፈት ቢጠበቅም በአስራ ሦስት ተጨማሪ ቀናት ተራዝሞ በይፋ ከመስከረም…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ
አሰልጣኝ ደረጀ በላይ የሀላባ ከተማ አዲሱ አሰልጣኝ በመሆን በዛሬው ዕለት መሾማቸውን የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ አንዋር ስርጋፋ…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
ከአዳዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመስማማት ላይ የተጠመዱት አዳማ ከተማዎች ሁለት የቀኝ መስመር ተጫዋቾችን በአንድ ዓመት…
ሲዳማ ቡና የእግድ ውሳኔ ተላለፈበት
በተጫዋቹ ሙጃሂድ መሐመድ ክስ ቀርቦበት የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ አላደረገም በሚል ሲዳማ ቡና ከፌዴሬሽኑ ማንኛውም አገልግሎት እንዳያገኝ…
ሶከር ሜዲካል | ስብራት እና ውልቃት
በእግር ኳስ በጣም ተዘውትረው ከሚታዩ ህመሞች ወይንም ጉዳቶች የአጥንት መሰመር እና የመገጣጠሚያ አካባቢ የሚኖር መውለቅ አደጋዎች…
Continue Readingለቀድሞ አንጋፋ ኢንተርናሽናል ዳኛ ድጋፍ ተደረገላቸው
በኢትዮጵያ ዳኞች ታሪክ ስማቸው ቀድሞ ከሚነሱ ዳኞች መካከል አንዱ የሆኑት የቀድሞ አንጋፋ ኢንተርናሽናል ዳኛ ዓለም ንፀበ…

