ሲዳማ ቡና የዋና አሰልጣኙ ዘርዓይ ሙሉ እና የረዳቶቹን ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሷል፡፡ በፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ ከሆኑ…
ዜና
ፋሲል የተጫዋቾቹን ውል ማደሱን ሲቀጥል ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተቃርቧል
ፋሲል ከነማ የሰዒድ ሀሰንን ውል ለማደስ ሲስማማ ይድነቃቸው ኪዳኔን የግሉ ለማድረግ ተቃርቧል። የያሬድ ባዬ፣ ሱራፌል ዳኛቸው…
አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ እና የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ውይይት አደረጉ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ እና የብሔራዊ ቡድን ኮንትራታቸው እንደማይታደስ የተገለፀው አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ…
የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ማጣርያ ጨዋታ በዓመቱ መጨረሻ ይቀጥላል
በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት ከቅድመ ማጣርያ መሻገር ያልቻለው የ2020 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣርያ በነሐሴ…
የዝውውር መስኮቱ መቼ በይፋ ይከፈታል?
የኮሮና ወረርሺኝን ተከትሎ የዝውውር ወቅት መፋለስ የሚያጋጥመው መሆኑን ተከትሎ የኢትዮጵያ የክረምት የዝውውር መስኮት መቼ ይከፈታል የሚለውን…
ውበቱ አባተ በሰበታ ከተማ ለመቆየት ቅድመ ሁኔታዎች አስቀመጡ
የሰበታ ከተማው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በክለቡ ለመቆየት ሊሟሉ የሚገባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች አሳውቀዋል። ፋሲል ከነማን በመልቀቅ ወደ…
መከላከያ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ
በከፍተኛ ሊግ እየተወዳደረ የሚገኘው መከላከያ ዮሐንስ ሳህሌን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል። ክለቡ በዚህ ሳምንት ከዘላለም ሽፈራው…
የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ቀጣይ ማረፊያ በቅርቡ ይታወቃል
ላለፉት ሁለት ዓመታት ከምዓም አናብስት ጋር ቆይታ በማድረግ ቡድኑ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ እንዲያነሳ ያስቻሉት አሰልጣኝ ገብረመድህን…
ባህር ዳር ከተማ የአሰልጣኙን ውል አራዘመ
አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ በባህር ዳር ከተማ ለተጨማሪ ጊዜ ለመቆየት ውላቸውን አራዝመዋል። ባለፈው ክረምት ባህር ዳር ከተማን…
ወልዋሎ ለተጫዋቾቹ ደሞዝ ከፈሏል
ቢጫ ለባሾቹ የተጫዋቾች ደሞዝ ከፍለው መጨረሳቸው ሲገለፅ ተጫዋቾቹም የሁለት ወር ደሞዛቸውን በስምምነት መተዋቸው ታውቋል። ደሞዝ ካልከፈሉ…