የዕለቱ ብቸኛ በነበረው መርሃግብር ኢትዮጵያ መድን ተሽለው ባመሹበት ጨዋታ ከሀዋሳ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርተው ለመውጣት ተገደዋል።…
ዜና

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አርባምንጭ ከተማ መሪነቱን አጠናክሯል
በምድብ “ለ” የሁለተኛው ዙር 17ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ ኦሜድላ፣ ቢሾፍቱ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ድል…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ሀላባ ከተማ የእለቱ ብቸኛ ባለድል ሆኗል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ”ሀ” 17ኛው ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሲገባደድ ሁለቱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከ7 ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል
አዳማ ከተማ በሙሴ ኪሮስ እና ቢኒያም ዐይተን ድንቅ ግቦች ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 መርታት ችሏል። በዕለቱ ቀዳሚ…

የዐፄዎቹ የመስመር አጥቂ በጉዳት ለወራት ከሜዳ ይርቃል
ትናንት ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረጉት ጨዋታ ከበድ ያለ ህመም ያጋጠመው የመስመር አጥቂው ለወራት ከሜዳ…

የጣና ሞገዶቹ የዚህ ሳምንት ጨዋታ ተራዝሟል
አማካይ ተጫዋቻቸውን በሞት ያጡት ባህር ዳር ከተማዎች ቅዳሜ ከወልቂጤ ጋር ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ለሌላ ጊዜ ተላልፏል።…

የበጋው ዝውውር መስኮት ሲጠቃለል
ከቀናት በፊት በተዘጋው የውድድር ዘመኑ አጋማሽ የዝውውር መስኮት የተጠናቀቁ ዝውውሮች ምን መልክ ነበራቸው? የዝውውር መስኮቱ ከቀናት…

መቻልን ከሚዲያው ጋር የማስተዋወቅ ሥራ ዛሬ ተከናውኗል
የመቻል ስፖርት ክለብ ወቅታዊ ሁኔታ እና የክለቡን ቀጣይ ዕቅድ በተመለከተ በክለቡ የሥራ አመራር ቦርድ መግለጫ ተሰጥቷል።…