በፖላንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2026 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቃቸው የትናንሾቹ ሉሲዎች…
ዜና

የወቅቱ ሊጉ ኮከብ ተጫዋች ማረፊያው የት ይሆን?
በአራት ዓመታት ውስጥ ሦስት ጊዜ የሊጉን ዋንጫ ከፍ አድርጎ ማንሳት የቻለውን ተጫዋች ለማስፈረም ሁለት ክለቦች ተያይዘዋል።…

ቡናማዎቹ የኃላ ደጀኑን የግላቸው ለማድረግ ተስማሙ
ኢትዮጵያ ቡናዎች ጠንካራውን ተከላካይ በክለባቸው ለማቆየት ተስማምተዋል። አስቀደመን ባደረስናችሁ መረጃ መሰረት ሁለት ክለቦች ሀዋሳ ከተማ እና…

ቡናማዎቹ የኃላ ደጀኑን የግላቸው ለማድረግ ተስማሙ
ኢትዮጵያ ቡና ጠንካራውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ። አስቀደመን ባደረስናችሁ መረጃ መሰረት ሁለት ክለቦች ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ…

የራምኬል ጀምስ ማረፊያ የት ይሆን?
የመሐል ተከላካዩ ራምኬል ጀምስን ለማስፈረም ሁለት ክለቦች ተፋጠዋል። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሊጉ ጠንካራ ተከላካይ መሆኑን እያሳየ…

ነብሮቹ የተከላካያቸውን ውል ለማራዘም ተስማሙ
አይቮርያኑ ከነብሮቹ ጋር ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል። ቀደም ብለው አሰልጣኝ ካሊድ መሐመድን በዋና አሰልጣኝነት በመቅጠር አሸናፊ ኤልያስ፣…

ቢጫዎቹ አማካዩን ለማስፈረም ከስምምነት ደረሱ
ባለፈው የውድድር ዓመት ከስሑል ሽረ ጋር ቆይታ የነበረው አማካይ ወደ ወልዋሎ ለማምራት ተስማማ። አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን…

ነፃነት ገብረመድህን ወደ ቢጫዎቹ አምርቷል
ቀደም ብለው በርከት ያሉ ዝውውሮች ያገባደዱት ወልዋሎዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል በዝውውር ንቁ ተሳታፊ በመሆን ቡድናቸውን በማጠናከር…

ወልዋሎዎች የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፉት ዓመታት በአዞዎቹ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ቢጫዎቹ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ የሚመሩት ወልዋሎዎች…

በአሜሪካ በሙከራ ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ጉዳይ…?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኤግዚቢሽን ጨዋታውን ባደረገ ማግስት ለሙከራ አሜሪካ ከቀሩት ተጫዋቾች ውስጥ እነማን ተመርጠዋል የሚለውን ሶከር…