ማክሰኞ ሰኔ 11 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ ቡና 0-0 መቐለ 70 እ. – – ቅያሪዎች 69′ ዳንኤል ተመስገን…
Continue Readingዜና
ከፍተኛ ሊግ ሐ | ሀዲያ ሆሳዕና ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቀሪ የ20ኛ ሳምንት እና መበደኛ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተከናውነው ሀዲያ ሆሳዕና ወደ ፕሪምየር…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተሻሻለ መርሐ ግብር
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በ09:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በሚያደርጉት…
ከፍተኛ ሊግ ለ| ወልቂጤ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሪምየር ሊጉን ሲቀላቀል ድሬዳዋ ፖሊስ ወርዷል
የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ወሳኝ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዕሁድ ሲካሄዱ ከነገሌ አርሲ አቻ የተለያየው ወልቂጤ ወደ…
ከፍተኛ ሊግ ሀ| ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ሲያረጋግጥ አውስኮድ ወደ አንደኛ ሊግ ወርዷል
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሙሉ እሁድ ተከናውነው ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገበትን፣…
የኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ መካከል የእርቀ ሠላም ጉባዔ ተካሄደ
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በሁለቱ ቡድኖች መካከል የተፈጠረውን አለመግባበት እንዲፈታ እና ወንድማማችነት እንዲኖር ኃላፊነት በመውሰድ ዛሬ…
የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች
ሁሉም የፕሪምየር ሊግ አላፊዎች ነገ ሊታወቁ ይችላሉ የከፍተኛ ሊጉ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ከሦስቱም ምድቦች ወደ…
U-20 | ቅዱስ ጊዮርጊስ በምድብ ሀ መሪነቱ ሲቀጥል በምድብ ለ አዳማ ልዩነቱን አጥብቧል
ከ20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ በምድብ ሀ ጊዮርጊስ እና…
የኢትዮጵያ ከ13 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቻይና ለሚደረግ ውድድር በዝግጅት ላይ ይገኛል
በታሪክ የመጀመርያ የሆነው የኢትዮጵያ ከ13 ዓመት በታች ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን ወደ ቻይና ለሚያደርገው ጉዞ ዝግጅቱን ቀጥሏል። …
አጫጭር መረጃዎች
የኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ ምክንያት ያለፉት ሦስት ቀናት ዋና ዋና መረጃዎች ሰብሰብ አድርገን እንዲህ አቅርበነዋል – በ26ኛ…