የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በ23ኛው ሳምንት ደደቢት በፋሲል ከነማ 5-1 በተሸነፈበት ጨዋታ በተነሳው ረብሻ ባለሜዳው ደደቢትን ጥፋተኛ…
ዜና
” የትም ቦታ ላይ ብጫወት ቡድኑ እኔ በማደርገው እንቅስቃሴ ውጤታማ ሲሆን ማየት ያስደስተኛል ” ሚኪያስ ግርማ
በዘንድሮው የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ በድሬዳዋ ከተማ መለያ ብቅ ብሏል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ የታዳጊ ቡድን…
“ከውድድሩ ራሳችን ያገለልነው በገጠመን መጠነኛ የፋይናንስ ችግር ነው” አቶ ተስፋይ ዓለም
በመጀመርያው ዙር ሲዳማ ቡናን በማሸነፍ ወደ ቀጣይ ዙር አልፈው የሚቀጥለው ማክሰኞ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ለመጫወት መርሐግብር…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ለ ውሎ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ለ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ሲደረጉ አዳማ…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ሀ ውሎ
በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ሀ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ተካሂደው ሀዋሳ…
ደደቢት ቅጣት ተላለፈበት
በ23ኛው ሳምንት በትግራይ ስታድየም ደደቢት በፋሲል ከነማ 5-1 ባሸነፈበት ጨዋታ በተነሳው ረብሻ ባለሜዳው ደደቢት ጥፋተኛ ተብሏል፡፡…
ስሑል ሽረ ከኢትዮጵያ ዋንጫ ራሱን አግሏል
ስሑል ሽረ በፕሪምየር ሊጉ ላይ ትኩረት ለማድረግ ስላሰብኩ ራሴን ከኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) አግልያለሁ ብሏል፡፡ በኢትዮጵያ…
ከፍተኛ ሊግ ሐ | ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ሲጥል አርባምንጭ ተጠግቷል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ቅዳሜ እና እሁድ በተደረጉ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲቀጥል ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ…
ከፍተኛ ሊግ ለ | ወልቂጤ መሪነቱን አጠናክሯል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ተካሂደዋል። ወልቂጤ መሪነቱን ሲያጠናክር ሐብታሙ…
ከፍተኛ ሊግ ሀ | ሰበታ ነጥብ ሲጥል ለገጣፎ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 17ኛ ሳምንት የምድብ ሀ ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ተከናውነው መሪው ሰበታ ነጥብ ሲጥል…

