ከኅዳር 3 እስከ 13 በታንዛንያ በሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ለመዳኘት ከኢትዮጵያ ሁለት ዋና እና ሁለት…
የሴቶች እግርኳስ
ብርሀኑ ግዛው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ የሆኑት ብርሀኑ ግዛውን የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን…
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ከ20 ቀናት በኋላ በታንዛኒያ አስተናጋጅነት ሲከናወን የምድብ ድልድሉ ይፋ ተደርጓል። ከኅዳር 4-13 ድረስ…
ባህር ዳር ከተማ ላቋቋማቸው የሴት እና ወጣት ቡድኖች የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል
ባህር ዳር ከተማ ዘንድሮ ለመሰረተው የሴቶች ቡድን እና ወጣት ቡድን የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል። ከወራት በፊት አዲስ…
የሎዛ አበራ አዲሱ ክለብ ቢርኪርካራ ነጥብ ጥሏል
በ3ኛ ሳምንት የማልታ ቢኦቪ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ጨዋታ ሙሉ ስድስት ነጥብ የሰበሰቡትን ቢርኪርካራ እና ምጋር…
ስሑል ሽረ የሴቶች ቡድን ሊያቋቁም ነው
ስሑል ሽረ የሴት ቡድን ለማቋቋም መወሰኑን የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ተስፋይ ዓለም ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ እንደ…
ታንዛንያ የሴካፋ ሴቶች ዋንጫን ታዘጋጃለች
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በኅዳር ወር በታንዛንያ አስተናጋጅነት ይከናወናል። በያዝነው የፈረንጆች የውድድር ዓመት በኤርትራ የተዘጋጀው የሴካፋ ከ…
ሎዛ አበራ ጎል ማስቆጠሯን ቀጥላለች
ዛሬ በተከናወነው የሁለተኛ ሳምንት የማልታ ሴቶች ሊግ ቢርኪርካራ ተጋጣሚውን ሲያሸንፍ ሎዛ አበራ ሁለት ግቦች አስቆጥራለች። ለማልታው…
አዳማ ከተማ የሴቶች ቡድን አሰልጣኙን ውል አራዝሟል
የዐምናው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አሸናፊ አዳማ ከተማ የአሰልጣኝ ሳሙኤል አበራን ውል ለተጨማሪ ዓመት…
ሴቶች ዝውውር | ሀዋሳ ከተማ ዘጠኝ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችን ውልም አድሷል
የዐምናው የሴቶች ጥሎ ማለፍ አሸናፊ ሀዋሳ ከተማ ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስር ነባሮችን ውል አድሷል። ከወጣት…