የኢትዮጵያ እና ዩጋንዳ የወዳጅነት ጨዋታ ነገ ይደረጋል

ሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች ለ2020 ቻን ውድድር ማጣርያ ዝግጅት ይረዳቸው ዘንድ ነገ 10:00 በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም…

ፌዴሬሽኑ በጅማ አባጅፋር ላይ ውሳኔ አሳለፈ

ከተጫዋቾች የደመወዝ ክፍያ እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በፌዴሬሽኑ በተደጋጋሚ ውሳኔ ሲሰጥበት የሰነበተው ጅማ አባጅፋር ለሦስት የውጪ…

ደቡብ ፖሊስ ሦስት ወጣት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በፌዴሬሽኑ የፎርማት ለውጥ የተነሳ አዲስ ፈርመው ከነበሩ ተጫዋቾች ጋር እንደሚለያይ የሚጠበቀው ደቡብ ፖሊስ ሦስት አዳዲስ ወጣት ተጫዋቾችን…

ያሬድ ባዬ ከሩዋንዳው ጨዋታ ውጪ ሆነ

ባህር ዳር ላይ ልምምዳቸውን እያከናወኑ የሚገኙት ዋሊያዎቹ ያሬድ ባዬን ከስብስባቸው ውጪ ማድረጋቸው ተረጋግጧል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት…

የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ይካሄድ ይሆን ?

የ2011 የውድድር ዘመን የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን መቐለ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው ፋሲል ከነማ መካከል…

ደደቢት የተከላከይ መስመር ተጫዋች አስፈረመ

በትናንትናው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የጀመሩት ደደቢቶች የግራ መስመር ተከላካዩ ዳዊት ዕቁበዝጊን አስፈርመዋል። ያለፈውን የውድድር ዓመት…

የዩጋንዳ ብሄራዊ ቡድን ባህር ዳር ገብቷል

የፊታችን እሁድ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርጉት ዩጋንዳዎች ከሰዓታት በፊት ባህር ዳር ገብተዋል። ከሳምንት…

ዋሊያዎቹ በባህር ዳር ልምምዳቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ

ከትላንት በስትያ ባህር ዳር የደረሰው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን መቀመጫውን በዩኒሰን ሆቴል በማድረግ ልምምድ እያከናወነ ይገኛል። ካሜሩን…

ካፍ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ላይ ቅጣት አስተላልፏል

(መረጃው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነው) የ2011ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የጥሎ…

ደቡብ ፖሊስ አጥቂ ሲያስፈርም ከዩጋንዳዊ አማካይ ጋር ተስማምቷል

በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ጊዜ ልምምዳቸውን እየሰሩ ያሉት ደቡብ ፖሊሶች አጥቂው ተመስገን ገብረፃድቅን ማስፈረም ሲችሉ የሙከራ ጊዜን…