ፌዴሬሽኑ የሚወስናቸው እርስ በእርስ የሚጋጩ ውሳኔዎች በክለቡ ላይ የሞራል እና የገንዘብ ኪሳራ እያስከተሉ በመሆኑ ጉዳዩን በድጋሚ…
የተለያዩ
ሰበታ ከተማ ወጣት ግብ ጠባቂ አስፈረመ
ሰበታ ከተማ ወጣቱ ግብ ጠባቂ ፋሲል ገብረሚካኤልን አስፈርሟል፡፡ በዳሽን ቢራ የታዳጊ ቡድን እግርኳስን የጀመረው ይህ ግብ…
ዋሊያዎቹ ዛሬ ማምሻውን ባህር ዳር ገብተዋል
በካሜሩን አስተናጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) ውድድር ላይ ለመካፈል የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ የሚገኙት ዋሊያዎቹ ለዝግጅት…
ካፍ በዚህ ሳምንት የኢትዮጵያ ስታዲየሞች የጥራት ደረጃ ይመዝናል
ካፍ ለትግራይ እና ለባህር ዳር ስታዲየሞች የሰጠው ቀነ ገደብ በዛሬው ዕለት ሲጠናቀቅ በድጋሚ ፈቃድ ለማግኘት በቀጣይ…
ደቡብ ፖሊስ ሀይማኖት ወርቁን አስፈረመ
የተከላካይ አማካዩ ሀይማኖት ወርቁ ለደቡብ ፖሊስ ዛሬ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በትውልድ ከተማው ባህር ዳር እግር ኳስን በመጫወት…
ታንዛንያ የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ አሸናፊ ሆነች
ኢትዮጵያን ጨምሮ አስራ አንድ ሃገራት የተሳተፉበትና ዩጋንዳ ያዘጋጀችው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ዛሬ ሲጠናቀቅ ታንዛንያ…
ሩዋንዳ ከመልሱ ጨዋታ በፊት የወዳጅነት ጨዋታ ታደርጋለች
በቻን ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያን የምትገጥመው ሩዋንዳ በቀጣዩ ሰኞ ታንዛኒያን በወዳጅነት ጨዋታ በሜዳዋ ታስተናግዳለች፡፡ በአሰልጣኝ ማሻሚ…
ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች| ኤርትራ ሦስተኛ ደረጃ ይዛ አጠናቀቀች
የቀይ ባህር ግመሎች ሱዳንን በማሸነፍ ሦስተኛ ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል። ላለፉት ሦስት ሳምንታት በዩጋንዳ አዘጋጅነት የተካሄደው እና…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርግ ነው
በአሰልጣኝ አብራሃም መብራቱ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው እሁድ በባህርዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም ከዩጋንዳ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ…
ደደቢት የምክትል አሰልጣኝ ቅጥር ፈፀመ
አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ዋና አሰልጣኝ አድርገው በመቅጠር በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ደደቢቶች አሰልጣኝ ፀጋዝአብ ባህረጥበብን ረዳት አሰልጣኝ…